Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዓለም ዐቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ሊከበር ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም ዐቀፍ የሰብኣዊ መብቶች ቀን በኢትዮጵያ ውስጥ በማረሚያ ቤቶች ሊከበር መሆኑ ተሰማ።
ዓለም ዐቀፍ የሰብኣዊ መብቶች ቀን ከታህሳስ 1 /2013 ዓ.ም ጀምሮ "ለሰብኣዊ...
ሁለት የኢትዮ ቴሌኮሙዮኒኬሽን አገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት የጨረታ ሰነድ ወጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን ሁለት ብሔራዊ የቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ፈቃዶችን ለመስጠት የጨረታ መወዳደሪያ ሃሳብ መጠየቂያ ሰነድ ማውጣቱን አስታወቀ።
ውድድሩ ፍትሀዊ እንዲሆን የሚያስችለው ሂደት ተገባዶ የቴሌኮሙዩኒኬሽን...
ህወሓት ሜቴክን (ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕን) 70 ቢሊዮን ብር እዳ ውስጥ ከትቶታል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጁንታው ጉጀሌ ህወሓትባዶ ካስቀራቸው እና እዳ ውስጥ ከዘፈቃቸው መካከል የቀድሞ ሜቴክ ያሁኑ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋነኛው እንደሆነ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ...
በሰላም ሚኒስቴር ስር የሰብኣዊ እርዳታ አቅርቦት መተላለፊያ ቦታ መንግሥት ሊያመቻች ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ሚኒስቴር የሚከታተለው የሰብኣዊ እርዳታ አቅርቦት መተላለፊያ ቦታ የኢትዮጵያ መንግሥት ሊያመቻች ነው ተባለ።
በትግራይ ክልል የሰብኣዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸውን ዜጎች እገዛ እያደረገ...
ሦስት የአፍሪካ ሀገራት የቀድሞ መሪዎች ባለቀ ሰዐት ለሽምግልና አዲስ አበባ ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበርና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ በኢትዮጵያ የተከሰተውን ግጭትን በተመለከተ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጋር እንዲወያዩ የተመረጡት ልዑካን አዲስ...
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ከእስራኤሉ ሞሳድ ጋር ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የእስራኤሉ የስለላ ድርጅት ሞሳድ በሰላምና ደህንነት መስኮች እንዲሁም ሽብርተኝነትን በጋራ ለመከላከል ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ።
የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት...
በህወሓት አመራሮችና በትግራይ ኃይሎች ላይ የመጨረሻው ዘመቻ መጀመሩን ዐቢይ አሕመድ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀገር መከላከያ ሠራዊት የመጨረሻ እና ሦስተኛ ምዕራፍ የተባለውን ዘመቻ በህወሓት አመራሮችና በትግራይ ኃይሎች ላይ እንዲፈጽም ትዕዛዝ መሰጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋ...
የማይካድራው ዘግናኝ የጅምላ ጭፍጨፋ በማንነት ላይ ያነጣጠረ መሆኑን ዶ/ር ዳንኤል አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማይካድራ ላይ የተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ በማንነት ላይ ያነጣጠረና በጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ታጣቂዎች የተፈጸመ ከባድ ወንጀል መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር...
ጽንፈኛውን ለመደምሰስ በሚወሰደው እርምጃ ዓለም ዐቀፉ ማኅበረሰብ ጣልቃ እንዳይገባ ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ለህወሓት መሪዎችና ኃይሎች የሰጡት ጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ በተቃረበበት በመጨረሻው ሰዐት ዓለም ዐቀፉ ማኅብረሰብ በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ...






























