Amharic Posts
Home Amharic Posts
13 የህወሓት የጥፋት ተላላኪዎች በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በቁጥጥር ስር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በንጹሐን ዜጎች ላይ ጥፋት ሊያደርሱ ዝግጅት ላይ የነበሩ 13 የህወሓት ተላላኪዎች በቦረና ዞን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ።
ተጠርጣሪዎቹ በቦረና ዞን ጎሞሌ ወረዳ በተደረገ...
የአውሮፓ ኅብረት የዐቢይ አሕመድ መንግሥት በህወሓት ላይ በሚወስደው እርምጃ ጣልቃ አልገባም አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት በጀመረው ህግ የማስከበር እርምጃ የአውሮፓ ህብረት በሀገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ዙሪያ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት የለኝም አለ።
በተለያዮ ሀገራት የሥራ...
ቢቢሲ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ያልተናገሩትን ንግግር በሐሰት ማሰራጨቱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዓለም ዐቀፉ የሚዲያ ተቋም ቢቢሲ ሞኒተሪንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያልተናገሩትን ንግግር እንደተናገሩት በመጥቀስ ሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱ ተጋለጠ።
የኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...
የህወሓት ሀብት ማካበቻ የነበረው ወጋገን ባንክ አዲስ ፕሬዝዳንት ተሾመለት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቀድሞ ወጋገን ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አባይ መሐሪ በቦርድ መነሳታቸውን ተከትሎ ወ/ሮ ብርቱካን ገ/እግዚአብሔር የወጋገን ባንክ ፕሬዝዳንት መሆናቸው ተሰማ።
ወ/ሮ ብርቱካን ከዚህ ቀደም የእናት...
የእግር ኳሱ ፈርጥ ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በፊፋና በሕዝብ የዓለማችን የምንጊዜም ምርጡ ኮከብ ተጨዋች ሆኖ የተመረጠው ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ዛሬ በ60 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።
የኳስ ፈርጡና የዓለም ዋንጫ...
ከትግራይ ወደ ሱዳን የሸሹ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 40 ሺኅ ደርሷል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ከ40 ሺኅ በላይ መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ይፋ አደረገ።
የተፈናቃዮች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ...
በአዳማ ከተማ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን የሚገጣጥም ፋብሪካ ሥራ ጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ መዋእለ ነዋይ ፈሶበታል የተባለ ባለ ሦስት እግር ተሸከርካሪዎችን የሚገጣጥም ፋብሪካ ወደ ሥራ መግባቱ ተነገረ።
ኢንቨስትመንት...
“ሳምሪ” የተሰኘ ቡድን ከትግራይ ሚሊሻ ጋር በመተባበር በማይካድራ ከ600 በላይ ሰዎች መግደሉን ዶ/ር ዳንኤል...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት በማይካድራ ከተማ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ ቢያንስ 600 ሰዎች አሰቃቂ ሁኔታ እንደተገደሉና ቀጠሩ ከዚህ እንደሚበልጥ ዋነኛ ምስክሮችን በማነጋገር የኢትዮጵያ...
ህወሓት ለወጣት ተዋጊዎቹ ሊጠቀምበት ነበር የተባለ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ዋለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትህነግ ዘራፊ ቡድን (ጁንታው) ሊጠቀሙበት ነበር የተባለ 32 ኩንታል ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ።
አደንዛዥ እፁ በተሽከርካሪ ተጭኖ ከሁመራ ወደ...































