Amharic Posts
Home Amharic Posts
የትህነግ አመራሮች እጅ እንዲሰጡ የቀረበውን ጥሪ እንደማይቀበሉ ይፋ አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጁንታው አባላት እጃቸውን እንዲሰጡ ያስቀመጡትን የ72 ሰዐት ጊዜ ገደብ እንደማይቀበሉት የህወሓት አመራሮች አስታወቁ።
ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል እና አቶ ጌታቸው...
በትግራይ እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ 167 ሰዎች ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የእስር ትዕዛዝ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በ167 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ ማውጣቱን ገለፀ።
በህወሓት ኃይሎች የተፈጸሙት ተግባራት በሀገሪቱ...
በሕዝብ ጥቆማ በአዲስ አበባ 343 ሰዎች በፖሊስ መያዛቸው ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የሽብር ጥቃት ሊፈጸም እንደሚችል ከነዋሪዎች የደረሰ ጥቆማን ተከትሎ በተደረጉ ምርመራዎች ፤ በአዲስ አበባ 343 ተጠርጣሪዎች መያዛቸው...
የ12ኛ ክፍል ሀገር ዐቀፍ ፈተና (ማትሪክ) በድጋሚ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና (ማትሪክ) ዳግም ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።
አሁን ላይ ባለው ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ምክንያት ፈተናው መራዘሙን...
ጽንፈኛው የሕወሓት ቡድን መጫረሻው መቃረቡን ታዬ ደንደአ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ላለፉት 27 አመታት ሀገር እና ሕዝብን ሲያምስ የኖረው ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን የመጨረሻ ዘመን እንደተቃረበ አቶ ታዬ ደንደአ ገለፁ።
ቡድኑ በትግራይ ሕዝብ ውስጥ ለመደበቅ...
በአቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ ልዑክ ጣልያን ሮም ገባ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራ የመንግሥት ከፍተኛ ልዑክ ዛሬ ሮም ጣሊያን መግባቱ ተሰማ።
አቶ ደመቀ መኮንን ከጠቅላይ...
ከህወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው 4 ተጨማሪ ኩባንያዎች የባንክ ሒሳብና ተንቀሳቃሽ ንብረት ታገደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከህወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን የ4 ተጨማሪ ኩባንያዎች የባንክ ሒሳብ፣ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረቶችን አገደ።
አስቀድመው ተመሳሳይ የእግድ ትእዛዝ የወጣባቸው...
በአዲስ አበባ ሁሉም ተማሪዎች ሰርቪስ እንዲጠቀሙ አስገዳጅ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ሰርቪስ ተሽከርካሪዎችን እነዲጠቀሙ የሚያስገድድ መመሪያ እየተዘጋጀ ነው ተባለ።
ተማሪዎቹ ሰርቪስ እንዲጠቀሙ የተባለው የትራፊክ...
በኢትዮጵያ በትብብር ለሚተላለፉ የራዲዮ ዝግጅቶች አዲስ መመሪያ ሊወጣ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መቀመጫቸውን በውጭ ሀገራት አድርገው በኢትዮጵያ ባሉ የኤፍ ኤም ጣቢያዎች በትብብር የሚዘጋጁ የሬዲዮ ዝግጅቶችን አሠራር አቅጣጫ የሚያሳይ መመሪያ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚያወጣ የኢትዮጵያ ብሮድካስት...
ህወሓት ባህር ዳር ከተማ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ዛሬ ማለዳ የሮኬት ጥቃት ፈጸመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ (ሰኞ) ንጋት 12፡20 ላይ በባሕር ዳር ከተማ ላይ ሮኬት መተኮሱ ተሰማ። ህወሓት ባህርዳር ላይ መሰል የጥቃት ሙከራ ሲያደርግ በሁለት ሳምንት ውስጥ...































