Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የ “ትግራይ ሠራዊት” ስለሆነው የሠሜኑ እዝ… || በሜ/ጀ እምቢበል አየለ

የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም በቅርቡ ሠሜን እዝ ይባል ስለነበረው ግብረ-ኃይል መግለጫ አቅርበዋል። መግለጫው፣- እዙ የነበረውን ወታደራዊ ኃይልና የማድረግ ችሎታ መገመት የሚያስችል ነበር።...

ሞሳድ እና ካሳ ከበደ || ሮነን በርግማን = ትርጉም፡ ካሳ አንበሳው

ሉብራኒ እና ልኡካኑ እስራኤል ኢንባሲ አካባቢ የሰፈሩትን ቤተ ስራኤሎችን በጎበኙ ጊዜ ባዩት ነገር እጅግ ደነገጡ፤ የሚኖሩት ድንኳን ውስጥ ነው፤ በቂ ምግብ እና ውሀ አያገኙም፤...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመጨረሻ ያሉትን የሦስት ቀን ገደብ ዳግም ለጁንታው አስቀመጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና መቀለ ከተማ ውስጥ ያሉ አመራሮችና ኃይሎች በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ የመጨረሻ ያሉትን የሦሰት ቀናት ቀነ...

ከመቀሌ በስተሰሜን የምትገኘው እዳጋ ሐሙስ ከተማን መከላከያ ሠራዊቱ ተቆጣጠረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከትግራይ ዋና ከተማ መቀለ በስተሰሜን የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ የተባለችውን ከተማ መከላከያ ሠራዊቱ  መቆጣጠሩ ታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ ጽ/ቤት እዳጋ ሐሙስ ከአዲግራት ወደ...

መከላከያ ሠራዊቱ አዲግራትን ከህወሓት ጦር ሙሉ ለሙሉ ነፃ ማውጣቱ ተረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ሠራዊት ከትግራይ ዋና ከተማ መቀለ በስተሰሜን የምትገኘው የአዲግራት ከተማን ዛሬ ቅዳሜ ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩ ተረጋገጠ። አዲግራት ከተማ የምሥራቃዊ ትግራይ ዞን ማዕከል ስትሆን...

ትግራይ እንድትረጋጋ መንግሥታቸው አስፈላጊውን ሁሉ ለዜጎቹ እንደሚያደርግ ዐቢይ አሕመድ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል መረጋጋት እንዲሰፍን እና ዜጎቻችን ከጉዳት እና እጦት ነፃ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ሁሉ ነገር መንግሥታቸው እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ሕግ በማስከበር...

በአፍሪካ ሕብረት በኩል ሦስት ታዋቂ ግለሰቦች ለሽምግልና ቢለኩም ዶ/ር ዐበይ ድርድር አይኖርም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበር ሲሪል ራማፎሳ የሰየሟቸው ልዑካን መፍትኄ ለማፈላለግ ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ቢነገርም ፈጽሞ ድርድር እንደማይኖር...

ሀሙስ “የሀገር ልጅ፣ የማር እጅ” በሚል መርህ በትግራይ የሚገኙ ተፈናቃዮችን የሚደግፍ ፕሮግራም ሊዘጋጅ ነው

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፊታችን ሀሙስ  "የሀገር ልጅ የማር እጅ"  በሚል  መርህ በትግራይ ክልል የሚኖሩና በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ችግር የደረሰባቸው ዜጎችን ለመደጎም የሚረዳ የገቢ ማሰባሰቢያ...

አለማችን ብዙ የሚደነቁ የጦር መሪዎች ነበሯት|| ፋሲል የኔዓለም

አለማችን ብዙ የሚደነቁ የጦር መሪዎች ነበሯት። የእንግሊዙ ዊንስተን ቸርችልና የሮማው ጁሊዬስ ሴዛር በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱት መካከል ይገኙበታል ። ችርችል ለንደን በሂትለር ጄቶች ስትደበደብ ተስፋ...

ጁንታው በጀት እየተደበደበ ነው፤ ጌታቸው ረዳ ሊያመልጥ የነበረበት V8 መኪናም ተመታለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሁኑ ሰዐት በመቀለ የሚገኘው የትህነግ ቡድን በአየር ኃይል ጀት እየተደበደበ እንደሚገኝና በየቦታው ያሉ የህወሓት ሹማምንት መከበባቸው ታወቀ። በኢፌዲሪ መከላከያና የአየር ኃይል ውስጥ የሚገኙ...

Poems