Amharic Posts
Home Amharic Posts
ባህር ዳር ላይ ለተተኮሰው ሮኬት አየር ኃይሉ የአፀፋ እርምጃ እንደሚወስድ አረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንት ሌሊት ኅዳር 10/2013 ዓ.ም ከእኩለ ሌሊት በኋላ በባህር ዳር ከተማ ሌሊት 7 ሰዐት ከ30 ገደማ ላይ የሮኬት ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አየር...
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም የቀረበባቸውን ክስ አስተባበሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም ህወሓትን በመደገፍ ኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር ቅስቀሳ እያደረጉ ነው በሚል የቀረበባቸውን ክስ ውድቅ አደረጉ።
ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ልቤን ነክቶኛል...
በአሮጌው ብር ከህዳር 22 በኋላ መገበያየት እንደማይቻል ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሮጌው ብር ከህዳር 22 ጀምሮ መገበያየት እንደማይቻል ሕብረተሰቡ ሊያውቀው ይገባል ሲል ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ።
አሮጌውን ብር በባንክ ለመቀየር 25 ቀናት ብቻ እንደቀሩት የገለፀው...
የህወሓት ሹማምንት በሰላም እጅ እንዲሰጡ የመጨረሻ ጥሪ ቀረበላቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የህወሓት ቡድን አመራሮች ከድርጊታቸው ተቆጥበው በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበላቸው።
በቅርቡ ስም ዝርዝራቸው የተገለጸውና የፍርድ ቤት መያዣ የወጣባቸው የህወሓት ሹማምንት...
76 ጀነራሎች፣ ከፍተኛ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 76 ጄኔራሎች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች የሀገር ክህደትን ፈፅመዋል ያለው ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የመያዣ ትዕዛዝ አወጣባቸው።
ወታደራዊ መኮንኖቹ በሀገር መከላከያ ሠራዊት በሥራ...
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም ለጁንታው መሣሪያ ለማስታጠቅ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲሉ ጀ/ል ብርሃኑ ጁላ ከሰሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቀድሞው የህወሓት ሹማምንት የነበሩት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ግጭት ውስጥ የሚገኘው ህወሓትን የሚደግፍ የማግባባት ሥራ አከናውነዋል ተብለው ተከሰሱ።
የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች...
አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ተወያየ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ መልክ በቅርቡ የተቋቋመው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፤ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ።
የህወሓት ቡድን ተወግዶ ሰላምና ደህንነትን...
የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር ህወሓትን ተቹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረ መስቀል በትግራይ ጦርነት እንዲቀሰቀስ ምክንያት የሆነው የትግራይ የሚገኘው የህዋሃት ቡድንን ክፉኛ ወቀሱ።
ኤርትራን በሚመለከት ሀገራዊና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ...































