Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከትግራይ የሸሹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች 36 ሺኅ መድረሳቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል በኩል ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ድንበር የሚገቡ ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ከቀን ወደ ቀን መጨመሩን ተከትሎ 36 ሺኅ መድረሱ ተሰማ። ቢቢሲ እንደዘገበው ከሆነ በድንጋጤ...

የፖሊስ ልብስ በመልበስ ወርቅ የዘረፉት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህዳር 4 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ገደማ ፖሊሶች ነን ያሉ ግለሰቦች በአራዳ ክፍለከተማ ወረዳ 6 ራስ መኮንን ድልድይ አካባቢ ወደሚገኘው...

የትግራይ ህዝብ ሆይ – ክብርህን አስመልስ! || አብርሃ በላይ

የዛሬ 20 አመት ገደማ፣ ህወሃትን በሚመለከት አንድ ድምዳሜ ላይ ደረስኩ። ትህነግ ከዲሞክራሲ፣ ከሰብአዊ መብት እና ከፍትህ ጋር የተጣላ፣ ለሱ አሜን ብሎ የማይገዛውን ከምድረ-ገጽ በማጥፋት...

ሰበር መረጃ – ከጌታቸው አሰፋ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያድርጉ የነበሩ የደህንነት አባላት ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሃገሪቱ የደህንነት ቢሮ ውስጥ እስከከፍተኛ ሱልጣን ይዘው የሚንቀሳቀሱ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት መስሪያ ቤት አባላትን መያዙን መስሪያ ቤቱ ነው ያስታወቀው። ከአቶ ጌታቸው አሰፋ እና...

አጣብቂኝ ውስጥ የሚገኘው ህወሓት ሕዝብ ከቤቱ ወጥቶ ጦርነቱን እንዲቀላቀል አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት በትግራይ በሁሉም ቦታዎች ድል እየቀናው መሆኑን ያመኑት የህወሓት ሊ/መንበር ዶክተር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የትግራይ ሕዝብ በጠቅላላ ወጥቶ ጦርነቱን እንዲቀላቀል ጥሪ...

የ”ጁንታው”ን ቡድን አባላትን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ሠራዊቱ ወደ መቀሌ እየገሰገሰ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ህግ የማስከበር እርምጃ እየወሰደ ያለው የመከላከያ ሠራዊት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን እየተቀዳጀ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጽ/ቤት አስታወቀ። በምሥራቁ ግንባር...

በኢትዮጵያ ለዕጩ አሽከርካሪዎች ከሚዘጋጁት 3 ሺኅ የምዝና ጥያቄዎች 800 ያህሉ የተሳሳቱ ነበር ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ለዕጩ አሽከርካሪዎች ከሚዘጋጁት ሦስት ሺኅ የምዘና ወይም የብቃት ማረጋገጫ ጥያቄዎች ውስጥ 800 ያህሉ የተሳሳቱ እንደነበሩ ታወቀ። ትራንስፖርት ሚኒስትር ከዘርፉ አመራሮች፣ ከአሽከርካሪዎች ማሠልጠኛ...

የገቢዎች ሚኒስቴር በ4 ወራት ከ107 ቢሊየን በላይ ብር ሰብስቢያለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ዐራት ወራት 107 ነጥብ 8 ቢለየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ። የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ባለፉት...

በአዲስ አበባ የሚገኙ የአልኮል ፋብሪካዎች በሞላሰስ እጥረት ምክንያት ማምረት አቆሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ የአልኮል ፋብሪካዎች ባጋጠማቸው የሞላሰስ እጥረት ምክንያት ሥራቸውን ለመቀጠል እንቅፋት ሆኖብናል አሉ። በዚህም የተነሳ የአልኮል ፋብሪካዎቹ  ምርት ለማቆም መገደዳቸውን ይፋ አድርገዋል። ልዩ...

Poems