Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄኔራሎችና መኮንኖች ላይ ማዘዣ ወጣ
የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ
ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የደረሰን መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል፡-
በትግራይ ክልል...
የመጨረሻው እርምጃ በጥቂት ቀናት ውስጥ እንደሚወሰድ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ልዩ ኃይል ለህወሓት እኩይ ዓላማ ማስፈጸሚያ ከመሆን ይልቅ እጁን ለመከላከያ ሠራዊት በመስጠት ራሱንና ሕዝቡን እንዲያድን የተሰጠው የ3 ቀን የጊዜ ገደብ ዛሬ...
በትግራይ አዲስ የአስተዳደር መዋቅር እንደሚጀምር ዶ/ር ሙሉ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ጊዜአዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሙሉ ነጋ በጊዜአዊ አስተዳደሩ የፈራረሰው የትግራይ ክልል መዋቅር ዳግም እንደሚደራጅ ገለጹ።
የክልሉ ካቢኔና የዞን አስተዳደርም እንደአዲስ...
የህወሓት 34 ግዙፍ የንግድ ድርጅቶች ታገዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አምባገነኑ የህወሓት ቡድን በቢሊዮን የሚቆጠር ሀብት ያከማቸባቸው 34 የንግድ ድርጅቶች መታገዳቸው ተሰማ።
የህወሓት የማፊያ ቡድን አባላትና ቤተሰቦቻቸው በከፍተኛ ሁኔታ ሀብት ያከማቹባቸው 34 የህወሓት...
በወለጋ ያሉ 177 የኦነግ ሸኔ አባላት እጅ ሰጥተዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምዕራብ ወለጋ ዞን ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በተደረገ ሥራ 177 የኦነግ ሸኔ አባላት እጅ ሰጥተዋል ተባለ።
አካባቢውን የልማት ቀጠና ለማድረግ እና የኦነግ ሸኔ ቡድንን...
ኡሁሩ ኬንያታ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ችግር በሰላም የሚፈታበት መንገድ እንዲፈለግ ጠየቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከአቶ ደመቀ ጋር በነበራቸው ውይይት በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ችግር በሰላም የሚፈታበት መንገድ እንዲፈለግ መጠየቃቸው ተሰማ።
ህወሓት ሁኔታዎችን እንዲያረግብ ጥሪ...
የኢትዮጵያ ማዕድንና ነዳጅ ኮርፖሬሽን በአፋር ክልል የነበረው የጨው ማምረቻ በክልሉ መንግሥት ተቀማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአፋር ክልል ጨው ማምረቻ ይዞታውን እና ግብርም ይከፍልበት የነበረውን ቦታ በአፋር ክልል መንግሥት መቀማቱን የኢትዮጵያ ማዕድን ነዳጅ እና ባዮ ፊውል ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
ኮርፖሬሽኑ...
የቀድሞ የናይጄሪያ ፕ/ት ኦሊሴጉን ኦባሳንጅ ለማደራደር አዲስ አበባ ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝደንት ኦሌሴጉን ኦባሳንጆ በኢትዮጵያ መንግሥትና በህወሓት መካከል ድርድር ለማስጀመር ወደ ኢትዮጵያ ገቡ።
የኢትዮጵያ መንግሥት ሽምግልናን አስመልክቶ ያለውን አቋም አሁንም ባይቀየርም ኦባሳንጆ...
አሁን ይህን ፅሁፍ በምፅፈበት ሰዓት የአቦይ ፀሃዬ ሁለት ልጆች በካናዳ ይማራሉ || አቶ ፍሬሕይወት...
አሁን ይህን ፅሁፍ በምፅፈበት ሰዓት የአቦይ ፀሃዬ ሁለት ልጆች በካናዳ ይማራሉ፤ የደህንነት ሀላፊ የነበረው የጌታቸው አሰፋ ሁለት ልጆች እዚህ አሜሪካን ሃገር ይማራሉ ። የነዝህን...































