Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኦሮሚያ ክልል፡ የዋስትና መብትን በተቀላጠፈ መንገድ ስለማረጋገጥ
ኢሰመኮ ጋዜጣዊ መግለጫ
ሕዳር 7 ቀን 2013 ዓ.ም.
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበታ ልዩ ችሎት ለአራት ወራት ያህል በእስር በቆዩት በአቶ ለሚ ቤኛ እና በአቶ ዳዊት...
ጁንታውን መሸሻ የሚያሳጣ ዘመቻ ደመቀ መኮንን በተለያዮ ሀገራት እያካሄዱ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ም/ ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የልዑካን ቡድን በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጉብኝት እያካሄደ ነው ተባለ።
በመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት...
በሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በቃፍታ ሁመራ በርካታ የጦር መሳሪያ ተገኘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ንብረት ቅርንጫፍ የሆነው የሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በቃፍታ፣ ሁመራ በርካታ የጦር መሣሪያ ተያዘ።
የሱር ኮንስትራክሽን ድርጅት ከባእከር ቃፍታ አዲረመጽ የመንገድ ሥራ ተረክቦ...
ምርጫ ቦርድ የነባር እና አዲስ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀረቡትን የአባላት ፊርማ ሰነድ እየመረመርኩ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የነባር እና አዲስ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በአዲሱ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና ሥነ ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሠረት...
ዛሬ ረፋድ የጦር አውላፕኖች በመቀሌ የአየር ጥቃት መፈጸማቸው ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ (ሰኞ) ረፋድ ላይ በመቀሌ ውስጥ የአየር ጥቃት መፈጸሙና በስፍራውም ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ።
ረፋድ 5 ሰዐት አካባቢ የጦር አውሮፕላን ድምጽ ሲሰማ...
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ከህወሓት ጋር በኡጋንዳ ሊወያዮ ነው የሚለው መረጃ የተሳሳተ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በኡጋንዳ ከህወሓት ጋር በሽምግልና ውይይቶች ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ እየተነገረ ያለው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተነገረ።
በተለያዩ የዜና አውታሮች የቀረበው መረጃ የተሳሳተ እና...
በጉራ ፈርዳ ያሉ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል እንደተቸገረ የደቡብ ክልል አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደቡብ ክልል እየተንቀሳቀሰ የሚገኙ ታጣቂ ኃይሎችን በቁጥጥር ሥር ማዋል እንዳዳገተው የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ የታጠቁ አጥፊዎቸን በቁጥጥር ሥር...
ግዳጅ ላይ ላለው መከላከያ ሠራዊት የሕክምና ድጋፍ የሚሰጡ ሐኪሞች ሽኝት ተደረገላቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህግ የማስከበር ግዳጅ ላይ ላለው የመከላከያ ሠራዊት የሕክምና ድጋፍ የሚሰጥ የሐኪሞች ቡድን ዛሬ ወደ ሥፍራው ተጓዘ።
የሐኪሞች ቡድኑ ከአዲስ አበባ ሲነሳ የከተማ አስተዳደሩ...
በአዲስ አበባ፤ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከባድ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ደረሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ሰኞ ህዳር 7 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ።
የእሳት አደጋው የደረሰው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ...
በኮሮና ለተጎዱ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎች የመልሶ ማቋቋሚያ እርዳታ ሊደረግ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኮቪድ-19 ሳቢያ ለተጎዱ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ለሚደርሱ የማህበረሰብ ክፍሎች የመልሶ ማቋቋሚያ እርዳታ ይደረጋል ተባለ።
በኮቪድ-19 ወረርሽኝን ምክንያት ለደረሰው ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ...































