Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን በወንበራ በታጣቂዎች የተገደሉት ሰዎች ቁጥር እንደሚጨምር ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በታጣቂዎችቅዳሜ ዕለት በመተከል ዞን በደባጤ ወረዳ ከወንበራ ወደ ቻግኒ በመጓዝ ላይ በነበረ አውቶብስ ላይ ታጣቂዎች ዘግናኝ ጥቃት ተፈጽሞ ቢያንስ 34 ሰዎች መገደላቸውን...

ኢትዮጵያ ያለማንም እርዳታ ብቻዋን ጁንታውን ማስወገድ እንደምትችል ዐቢይ አሕመድ አረጋገጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል የሚካሄደው የህግ የበላይነትን የማስከበር ሥራን በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ ያለ ማንም እገዛና ድጋፍ ኢትዮጵያ ብቻዋን...

አቶ ደመቀ መኮንን ህወሓትን አስመልክቶ በውጭ ከሚገኙ የኢፊዲሪ ሚሲዮን መሪዎች ጋር ተወያዮ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በም/ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የህግ ማስከበር ዘመቻን በተመለከተ በውጭ ከሚገኙ የኢፌዲሪ ሚሲዮን መሪዎች ጋር...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

ኅዳር 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፡ ፀጥታና ደኅንነትን ለማጠናከር ፈጣንና የተቀናጀ እርምጃ አስፈላጊ ነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኅዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም....

በአሜሪካና አውሮፓ ያሉ ሠባት የኢትዮጵያ ሲቪክ ማኅበራት ለዓለም ዐቀፍ ተቋማት ደብዳቤ ጻፉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በሰሜን አሜሪካና  በአውሮፓ የሚገኙ ሠባት የኢትዮጵያ ሲቪክ ድርጅቶች የኢትዮጵያ መንግሥት የህግ የበላይነትን ለማስከበር፣ የአሸባሪውንና የከሃዲውን  የህወሓት መሪዎች ወደ ህግ ፊት ለማቅረብ በትግራይ...

የኤርትራ መንግሥት ምንም የአፀፋ ጥቃት እንደማያደርስ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቀሌ የመሸገው የህወሓት ቡድን በአሥመራ አየር ማረፊያ ላይ ከአንድ በላይ ተወንጫፊ ሮኬቶችን መተኮሱ ታውቋል። ትናንት (ቅዳሜ) ምሽት የከባድ መሳሪያ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን ነዋሪዎችና ዲፕሎማቶች...

በአዲስ አበባ በተጣለ ቦንብ አምስት ሕጻናት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው በተለምዶ 02፣ ወይም "ካፒቴን ደምሴ ሰፈር " ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሕጻናት ወድቆ...

ኢትዬጵያ የወያኔን ሸር የሚመጥን አመራር አላት ይሆን? || ያሬድ ኃይለማርያም

ወያኔ ከነጻ አውጪ ግንባርነት ወደ አጥፍቶ ጠፊ ሽብርተኛነት ሙሉ በሙሉ የተሸጋገረች ይመስላል። ከባህርዳር እና ከጎንደር አልፋ ግጭቱን ድንበር ዘለል ለማድረግና የአለማቀፍ ማህበረሰቡን በቂ ትኩረት...

ዋጃና ጥሙጋ አካባቢዎች ከጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጥቃቱን አጠናክሮ የቀጠለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና እና የአማራ ልዩ ኃይል ከአላማጣ በቅርብ ርቀት የሚገኙትን  የዋጃ እና ጥሙጋን  አካባቢዎች መቆጣጠሩ ተሰማ። ከጁንታው ነጻ...

14 የአይ ኤስና አልሻባብ አባላት ጉዳት ከማድረሳቸው በፊት በአዲስ አበባ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዮ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ዝግጅት የነበራቸው 14 የአልሸባብ እና የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉተ የብሔራዊ መረጃና...

Poems