Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ምክንያት ርችት መተኮስ ተከለከለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በልዩ ልዩ ምክንያት ርችት መተኮስ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
አንዳንድ ግለሰቦችና ተቋማት ልዩ ልዩ ፕሮግሞችን ምክንያት በማድረግ ርችት...
የሮኬት ጥቃቱን ተከትሎ ለጁንታው ከተቀመጠው የ3 ቀን ገደብ በፊት ሠራዊቱ እርምጃ ሊወስድ ይችላል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ማታ በባህርዳር ከተማና በጎንደር የተወነጨፈውን ሮኬት ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስቀመጡት የሦስት ቀን ወይም 72 ሰዐት የገደብ ጊዜ ሊያጥር...
የማይካድራውን ጭፍጨፋ የሚያጣራ ቡድን ወደ ሥፍራው መላኩን ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዶክተር ዳንኤል በቀለ የሚመራው የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽኝ በማይካድራ የተፈጸመውን ሰብአዊ ቀውስ በአፋጣኝ ለማጣራት የምርመራ ቡድን ወደ ሥፍራው ላከ።
ኮሚሽኑ በትግራይ ክልል...
ማክሰኞ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለአንድ ደቂቃ በያለበት እጁን በደረቱ ላይ በማድረግ ባንዲራ ያውለበልባል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || "ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል ለመከላከያ ሠራዊት ክብር የመግለጽ መርሓ-ግብር እንደሚካሄድ ተነገረ።
የፊታችን ማክሰኞ ኅዳር 8/2013 ዓ.ም ሁሉም ኢትዮጵያዊ...
ባህር ዳርና የጎንደሯ አዘዞ ከተሞች ላይ ሌሊት የሮኬት ጥቃት ተፈጸመባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው ባሕር ዳርና የጎንደር ከተሞች ላይ የሮኬት ጥቃት እንደተፈጸመ መንግሥት አስታወቀ።
ትግራይ ውስጥ የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ በክልሉ የተጣለውን...
የትግራይ ልዮ ኃይል አባላት በሦስት ቀን ውስጥ እጅ እንዲሰጡ ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ልዩ ኃይል አባላት በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት ውስጥ እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊቱ እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ባስተላለፉት መልእክት...
በእስረኞች ላይ ሰብኣዊ ጥሰት ፈፅመዋል በተባሉ የአዲስ አበባ ፖሊሶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በእስረኛ አያያዝና ምርመራ ወቅት በሰዎች ላይ ድብደባና አግባብበት የሌለው ተግባራትን የፈጸሙ የፖሊስ አባላት ከሥራ ገበታቸው እንዲታገዱና በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ሥራ እየተሠራ...
ስብሓት ነጋና ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ 96 የህወሓት አመራሮችና የጦር መኮንኖች የእስር ማዘዣ ወጣባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጁንታው ቡድን ጋር ግንኙነት ያላቸውና በሽብር ተግባር ላይ ተሠማርተዋል በሚል የተጠረጠሩ 96 ግለሰቦች ትእዛዝ ወጣባቸው።
የእስር መያዣ ከወጣባቸው መካከል 64ቱ ሲቪሎች ሲሆኑ...
ዶ/ር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሾሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዶክተር ሙሉ ነጋን የትግራይ ክልል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርገው መሾማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
በፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔና በሚኒስትሮች ምክር የትግራይ...
ኤርትራውያንን ጨምሮ 10 ሺኅ ወታደር እንደማረኩ ዶ/ር ደብረፂዮን ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል መስተዳድር ጦርነቱ የቀጠለ ቢሆንም ለችግሩ ፖለቲካዊ መፍትኄ ሊገኝለት ይገባል ብለዋል።
ትናንት ማታ በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ መግለጫ የሰጡት...































