Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኮ/ል አራንሺና የሚሚ ስብሓቱ ቤተሰቦች ድርጅትን ጨምሮ 14 የጥበቃ ኤጀንሲዎች ታገዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የግል ጥበቃ ኤጀንዎች እንዲታገዱ ተወሰነ። አንዳንድ የግል የጥበቃ ኤጀንሲዎች የተቋቋሙበትን የመንግሥት እና የግል ተቋማትን የመጠበቅ ዓላማን ወደ ጎን...

በወጋገን ባንክ ህንጻ ውስጥ በፀጥታ ኃይሎች እጅ የሌሉ በርካታ የጦር መሣሪያዎች ተገኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሓት ሹማምንትና የቢዝነስ አጋሮቻቸውእንዳቋቋሙት የሚነገርለት በወጋገን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት፣ ለጥበቃ አገልግሎት ከሚያስፈልገው ውጭ በርካታ የጦር መሣሪያ መገኘቱ ታወቀ። በአዲስ አበባ ባለው...

በአዲስ አበባ በተለያዮ ቦታዎች የተገኙ ፈንጂዎች በባለሙያ እንዲነሱ መደረጉ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከሱር ኮንስትራክሽን መ/ቤት ውስጥ የመገናኛ ራዲዮ መያዙን ይፋ አደረገ። አንጃው በሰሜን ዕዝ ውስጥ በሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ...

ማይካድራ የተፈፀመውን ዘግናኝ ጥቃት የሚያሳይ ማስረጃ እንዳገኘ አምንስቲ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ክልል ማይካድራ ከተማ ሰኞ ምሽት ዘግናኝ በሆነ መልኩ በርካታ ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት መፈጸሙን የሚያመለክቱ ማስረጃዎች ማግኘቱን አምንስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ። በሰሜን ምዕራብ...

38 የህወሓት አባላት ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ፓርላማው ዛሬ በሙሉ ድምፅ ወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባ የ38 ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብት አነሳ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በተለያዩ ወንጀሎች የጠረጠራቸውን የእነዚህን ግለሰቦች...

ሽራሮ ላይ እጅና እግራቸው ታስሮ የተረሸኑ የመከላከያ ሠራዊት አባላት አስከሬን ተገኘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የምዕራቡ የትግራይ ክልል ቀጠና ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ነፃ መውጣቱንጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አረገዘች ገጡ። የመከላከያ ሠራዊቱ ሽራሮን በተቆጣጠረበት ወቅት እጅና እግራቸውን የፈጢኝ...

የህወሓት ተላላኪዎች ናቸው የተባሉ 242 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ 150 በሕወሓት ተላላኪነት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተሰማ። ግጭቶችን በማነሳሳትና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃቶችን የማካሄድ ተልዕኮ...

የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ምርቶች ከውጭ የሚያስመጡና የሚያርቱ ግብር ከፋዮች ላይ አዲስ መመሪያ ወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ምርቶች ከውጭ የሚያስመጡና የሚያመርቱ ግብር ከፋዮች ራሱን የቻለ ፈቃድ ለማውጣት የሚያስገድደው ጊዜ ለ6 ወር ተራዘመ። የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት...

ሌላ አገር የለንም !! || አሌክስ አብርሃም

ጦርነት ቀፋፊና አጥፊ ነገር ነው! ለአሸናፊም ተሸናፊም ጦርነት ቀፋፊ ነገር ነው! ማንም ኢትዮጵያዊ መሞት አይፈልግም፣ ማንም ኢትዮጵያዊ አካሉ ጎድሎ መኖር አይፈልግም፣ ማንም ኢትዮጵያዊ በጥይትና...

በአማራ ክልል ከተሞች ለነገ የተጠራው ሰልፍ መሰረዙ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኅዳር 3 ቀን በተለያዮ የአማራ ክልል ከተሞች እንዲካሄድ የተጠራው ሰልፍ ተሰረዘ። የክልሉ መንግሥት ከደቂቃዎች በፊት በሰጠው አዲስ መግለጫ መሰረት በተመረጡ የክልሉ  የተጠራው...

Poems