Amharic Posts
Home Amharic Posts
ወደመቀሌ የተላከው 1.3 ቢሊየን ብር የት እንደደረስ መንግስት ማረጋገጥ አልቻለም
ጥቅምት 24 ቀን 2013 ምሽት 4:30 ላይ ሁለት አውሮፕላኖች 1.3 ቢሊየን አዲሱን የብር ኖት ጭነው መቀሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ ደረሱ። በተመሳሳይ ወቅት በሕወሐት...
ህወሓት በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ያመረተውን ዮኒፎርም በማልበስ ኤርትራ ወረረችን ማለቱ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሁመራና አካባቢው ሙሉ ለሙሉ በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር መዋሉን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀነራል መሐመድ ተሰማ ገለፁ።
ሠራዊቱ በአሁኑ ሰዐት...
ዛሬ በአዲስ አበባ አደዋ ድልድይ ውስጥ በማዳበሪያ የተጣለ ቦንብ ፈንድቶ አንድ የታክሲ ረዳት...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ወድቆ የተገኘ ቦንብ ፈንድቶ በአንድ ግለሰብ ላይ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱ ተረጋገጠ።
ዛሬ ህዳር 2 ቀን ጠዋት 2 ሰዐት አካባቢ ...
ነገ በአማራ ክልል ከተሞች ከፍተኛ የጸጥታ ጥበቃ የሚደረግለት ሰልፍ ይካሄዳል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ነገ በአማራ ክልል ሠራዊቱ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አስመልክቶ የድጋፍ...
አየር ኃይሉ ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውኔ ምርጥ ዒላማዎች መደብደቡን ጀነራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠላት ሊጠቀምባቸው ያሰባቸውን ምርጥ ዒላማዎች በመደብደብ ከጥቅም ውጭ ማድረጉን የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳ...
አብንና የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በማይካድራ ከተማ የተፈጸመውን ግድያ አወገዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሓት ኃይል በአገሪቱ የመከላከያ ኃይል ተመትቶ ለመሸሽ በተገደደበት ወቅት በማይካድራ ከተማ ነዋሪ በሆኑ በርካታ የአማራ ተወላጆች ላይ የተፈጸመውን ግድያ አብንና የአማራ...
ጀነራል ገብረመድህን (ወዲ ነጮ) እና 17 ከፍተኛ መኮንኖች የሚሳይል ተተኳሾች ወደ ትግራይ ሊልኩ እንደነበር...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሰሜን ዕዝ ከማዕከል ጋር የሚኖረው የመገናኛ ሥርዓት እንዲቋረጥ በማድረግ በጁንታው የህወሓት የጥፋት ቡድን ጥቃት እንዲፈፀምበት ሲያመቻቹ የነበሩ ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ...
ህወሓት አለኝ ያለው የአየር መቃወሚያ መሣሪያን ከገዙ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ እንደሌለችበት ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትህነግ የፌደራል መንግሥቱን ጥቃት ለመመከት የተከለው የሚሳይል መቃወሚያ አድርጎ ያቀረበው ምስል ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ነው ተባለ።
ሩሲያ ሠራሽ ኤስ-400 (S-400) የሚሳይል መቃወሚያ...
ገዱ አንዳርጋቸው ከሱዳን ፕሬዝዳንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በካርቱም እየመከሩ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልእክት ይዘው ሱዳን መግባታቸው ታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩትና በቅርቡ የጠቅላይ ሚኒስትር የብሔራዊ ደኅንነት...
ጁንታው ጣልኩት ያለው ጄት ከ3 ዓመት በፊት በኢራንና ሊቢያ ሀሰተኛ ዜና የተሠራጨበት መሆኑ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጁንታው በትግራይ ክልል ከፌደራል መንግሥቱ ጋር እያካሄደ በሚገኘው ውጊያ ላይ "መትቼ ጣልኩት" ሲል የገለፀው የጦር ጄት ፈፅሞ ሀሰተኛ መሆኑ ተረጋገጠ።
ቢቢሲ እንደዘገበው...































