Amharic Posts
Home Amharic Posts
ቢሾፍቱ በተከሰከሰው ቦይንግ አውሮፕላን ላይ የሞቱ ሰዎች አስከሬን ምስል በትግራይ የተገደሉ አማራዎች ሆኖ እየቀረበ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ክልልና አካባቢው ሰሞኑን እየተካሄደ ካለው ጦርነት ላይ የተፈፀመ ብሔር ተኮር ጥቃትን የሚያስመስል የተነሳ እንደሆነ ተረጋገጠ።
ቀደም ሲል መንገደኞችን ጭኖ ወደ ናይሮቢ በመጓዝ...
በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት ያሰጋቸው 6ሺኅ ኢትዮጵያውያን ወደ ሱዳን ሸሹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ኃይሎችና በፌደራል መንግሥቱ መካከል የሚደረገውን ጦርነት ተከትሎ ከ6ሺኅ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሱዳን ሸሹ።
ሮይተርስ የሱዳን ባለሥልጣናት በቀጣይ ቀናት እስከ 200 ሺህ...
10 ጋዜጠኞች መታሰራቸው በእጅጉ እንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ
የአዲስ ስታንዳርድ መፅሄት አዘጋጅ መድሃኔ እቁባሚካኤል እንደገና ለእስር መዳረግ፣ የአውሎ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ በቃሉ አላምረው በቁጥጥር ስር መዋል በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን...
የሶስቱ ቀናት ፈታኝ ተጋድሎ በጀኔራሉ አንደበት
ዳንሻ ከተማ በሚገኘው የሰሜን ዕዝ አምስተኛ መካናይዝድ ክፍለ ጦር ካምፕ ጊቢ ውስጥ የመከላከያ መኪናዎች በጥይት ተበሳስተው ይታያሉ፡፡ መስታወታቸው ረግፏል፤ ዛፎቹም የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል፤ መጥረቢያ...
ጀነራል እንደሻው ጣሰው የደሕንነት መ/ቤቱ ውስጥ ከፍተኛ ሹመት ተሰጣቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው ሹም ሽር ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ቀደም ባለው ጊዜ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን ሢሠሩ የነበሩት ጀነራል እንዳሻው ጣሰው በቦታቸው...
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ለሁለት መሰንጠቁ፣ ዋና ጸሐፊውም ሓላፊነት መልቀቃቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በለውጡ ማግስት ሰላማዊ ትግል ለማድረግ ወደ ሀገር ቤት በገባው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) አመራሮች ዘንድ አለመግባት መከሰቱን ተከትሎ ግንባሩ ለሁለት...
በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ አዲስ የነዋሪዎች መታወቂያ መሰጠት እንዲቆም ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በከተማዋ አዲስ የነዋሪዎች የመታወቂያ ምዝገባ እና አሰጣጥ እንዲሁም የመሸኛ አገልግሎት ከዛሬ ጥቅምት 30 ቀን ጀምሮ መሰጠት መቆሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
ዶ/ር ደብረፂዮን ጦርነቱ ቆሞ ድርድር እንዲካሄድ የአፍሪካ ሕብረትን በደብዳቤ ተማፀኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሓት ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል ጦርነቱ ቆሞ ድርድር እንዲካሄድ መጠየቃቸው እየተነገረ ነው።
የአፍሪካ ሕብረት በፌደራል መንግሥትና እና ትግራይ...
አዲስ አበባ በመሬት ወረራና ህገ ወጥ ግንባታ በየአመቱ 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር እንደምታጣ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ400 በላይ ፕሮጀክቶች በአዲስ አበባ ከተማ ከፍርድ ቤት እግድ ጋር በተያያዘ ለመቆም መገደዳቸው ተሰማ።
በመዲናዋ ያለውን የመሬት ወረራና ህገወጥ ግንባታን በሚመለከት እየተካሄደ...































