Thursday, May 7, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በመኖሪያ ቤቶችና ተቋማት የደንብ ልብስ ለብሰው የሚመጡ ግለሰቦችን ማንነት የአዲስ አበባ ነዋሪ ማጣራት አለበት...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ለሥራ ጉዳይ ነው በሚል ምክንያት የፀጥታ አካላትን የደንብ ልብስ በመልበስ ወደ ተለያዩ መኖሪያ ቤቶች እና ተቋማት የሚሄዱ ግለሰቦችን ማንነት መለየት እና...

ለአዳዲስ ነዳጅ አከፋፋዮች ነዳጅ በዱቤ መስጠት ማቆሙን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቀደም ባሉት አመታት ከነዳጅ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ተግባራዊ የነበረው ዱቤ የመስጠት አሠራር አዳዲስ ለሆኑ የነዳጅ አከፋፋዮች  እንዳይፈፀም መደረጉ ተሰማ። የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ...

ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ አፍሪካውያን ስደተኞች በታንኳ አቆራርጠው ስፔን ካናሪ ደሴት ገብተዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና ሱማሊያውያንን ጨምሮ በርካታ ቁጥር ያላቸው አፍሪካዊያን ስደተኞች በታንኳ አቆራርጠው ስፔን ካናሪ ደሴት መግባታቸው ተሰማ። 1ሺኅ የሚሆኑት ስደተኞች ወደ ደሴቲቱ የገቡት...

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊዮን ማለፉ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተለያዮ ሀገራት በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ከፍተኛ  ቁጥር ማስመዝገቡን ተከለትሎ በዓለም ላይ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊዮን ማለፉ ተሰማ። ከ1.25 ሚሊዮን...

ዳግም መከላከያን የተቀላቀሉት ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ ም/ ኢታ ማዦርነት ሹመት ተሰጣቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ አዳዲስ ሹመቶች ማፅደቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ ይፋ አድርጓል። ሀገሪቱ ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር ያልተጠበቀና አዲስ ሹመት ከተሰጣቸው ሰዎች...

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ ተስመገን ጥሩነህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ የሓላፊነት መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ። አቶ ተመስገን...

በአዲስ አበባ የሚገኙት ሜጋና ሱር ኮንስትራክሽን በፌደራል ፖሊስ ተከብበው ፍተሻ እየተደረገባቸው ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ቦሌ የሚገኙና የጁንታው ቡድን ዋነኛ ንብረት የሆኑ ድርጅቶች በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዲውሉ እየተደረጉ ነው። በዚህ ዘመቻ መሠረት በአዲስ አበባ...

የትግራይ ልዩ ኃይል አባላት አባላት የትግራይ ሕዝብ ከመከላከያ ሠራዊትና ከአማራ ልዮ ኃይል እንዲቆም ጠየቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህወሓት ውስጥ ያለው ሕገ-ወጥ እና ዘራፊ ቡድን በኃይል ተገድደው ወደ ጦርነት የገቡ የትግራይ ልዩ ኃይል አባላት ወደ አማራ ክልል በሰላማዊ መንገድ...

ስግብግቡ የመቀሌው ጁንታን ለሕግ ተገዢ የማድረጉ ሂደት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  መንግሥት በትግራይ የጀመረው ሕግ የማስከበር እርምጃ ዓላማው ስግብግቡን የመቀሌ ጁንታ ለሕግ ተገዥ የማድረግና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን ማስጠበቅ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባከር ፣ ዳንሻና ከሽራሮ እስከ ሽሬ ያሉ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመከላከያ ሠራዊት ዳንሻን፣ ባከርን እና ከሽራሮ አስከ ሽሬ ያሉ አካባቢዎችን ሙሉ በሙሉ እንደተቆጣጠረ የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹም እና የኦፕሬሽን...

Poems