Amharic Posts
Home Amharic Posts
ጽንፈኛውን ኃይል በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ሥር ለማዋል መከላከያ ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረገ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሠራዊታችን ሀገርን ከጥፋት የማዳን ተልዕኮውን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚያጠናቅቅ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜ/ ጀነራል መሀመድ ተሰማ አስታውቀዋል።
የኢትዮጵያን እድገት የማይፈልጉ...
በትግራይ በተከታይ የአየር ድብደባዎች ይካሄዳሉ መባሉን ተከትሎ ነዋሪዎች ስጋት ላይ ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ አሕመድ ዓሊ መቀሌና በሌሎች በተመረጡ የትግራይ ክልል ከተሞች በሚገኙ የህወሓት የጦር ካምፖች ላይ ያተኮረ የአየር ድብደባ እንደሚካሄድ መግለጻቸውን...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ የፌደራል ፖሊስና መከላከያ ሠራዊት ሕግ አስፈጻሚን ተክተው እንዲሠሩ አዘዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል ጣልቃ በመግባት ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ዛሬ መወሰኑን አስታወቀ።
ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ማቋቋምና...
ሀያ አራት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በምዕራብ ወለጋ መደምሰሳቸው ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃንቃ አካባቢ በነዋሪዎች ላይ ጭቃኔ የተሞላበት ግድያና ጥቃት ያደረሱ 24 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መደምሰሳቸው ተነገረ።
ዘግናኝ የግድያ...
በአዲስ አበባ በተለያዮ ሥፍራዎች ለመከላከያ ሠራዊት አባላት የሚሆን ደም ልገሳ ተካሄደ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዮ ሥፍራዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ሀገራዊ ግዳጅ ላይ ለሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት አባል የሚውል የደም ልገሳ መርሀ ግብር አካሂደዋል።
በተመሳሳይ የጉሌሌ...
የህወሓት አመራሮች ሊሸሹበት ይችላሉ ተብለው የሚጠሩ የድንበር አካባቢዎች በከፍተኛ ጥበቃ ውስጥ ሆኑ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሱዳን በጋዳሪፍ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መዝጋቷ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በህወሓት ውስጥ በሚገኝ የሽብር ቡዳን ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ተከትሎ ሱዳን...
በነዳጅ ምርቶች ላይ አዲስ የግብይት ሰዐት ገደብ ወጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በነዳጅ ምርቶች ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን ከፍተኛ ፍላጎትና ሕገ ወጥ አሠራር ተከትሎ የሽያጭ ሰዐት ገደብን የተመረኮዘ አዲስ መመሪያ መውጣቱ...
የአማራ ልዮ ኃይልና መከላከያ ሠራዊት ዳንሻ ከተማ ላይ የነበረውን የህወሓት ጦር በመደምሰስ ወደ ሁመራ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል ልዮ ኃይል በጋራ በወሰዱት የማጥቃት እርምጃ ዳንሻ ከተማን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠራቸውና ከህወሓት ቁጥጥር ውጪ ማድረጋቸው ታወቀ።
በሁለቱ...
ከወገናችን ጋር አንዋጋም ያሉ የህወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ታጅበው ምዕራብ አርማጭሆ ገቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት የጀመረውን ጦርነት የተቃወሙና ከወገኖቻችን ጋር አንዋጋም ያሉ 37 የታጠቁ የትግራይ ሚሊሺያ አባላት እጅ መስጠታቸው ታወቀ።
ከእነዚህ ሚሊሺያዎች በተጨማሪ 27 የታጠቁ...






























