Amharic Posts
Home Amharic Posts
መከላከያ ሠራዊቱ እየወሰደ ያለው እርምጃ የተወሰነና ሊደረስበት የሚችል ዓላማ እንዳለው ዶ/ር ዐቢይ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኘው መከላከያ ሠራዊት እየወሰደ ያለው እርምጃ ግልጽ፣ የተወሰነ እና ሊደረስበት የሚችል ዓላማ ያለው ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
የመቀሌ፣ ሽሬ፣ አክሱም እና ሁመራ ኤርፖርቶች ለበረራ አገልግሎት ዝግጁ አይደለም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በፌደራል መንግሥትና በህወሓት መሀል የተጀመረውን የለየለት ጦርነት ተከትሎ የመቀሌ፣ ሽሬ፣ አክሱም እና ሁመራ ኤርፖርቶች ለበረራ አገልግሎት ዝግ እንዲሆኑ መደረጋቸው ታወቀ።
የኢትዮጵያ ሲቨል...
በትግራይ ክልል ከምሽት 2 ሰዐት እስከ ጠዋት 12 ሰዐት አስቸኳይ አዋጁ ተግባራዊ እንዲሆን ታዘዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ክልል የታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መተግበር እንደጀመረ ከወዲሁ እየተነገረ ነው።
አዋጁን የሚያስፈፅሙ ግብረ ኃይል አባላት፣ እንዲሁም እውቅና ከሚሰጣቸው ሰዎች እና ተሽከርካሪዎች...
ጀነራል ባጫ ደበሌ ያለጊዜዬ ጡረታ ያስወጣኝ የማፊያ ቡድን የሆነው ወያኔ ነው አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መከላከያ ሠራዊቱን የተቀላቀሉት ጀነራል ባጫ ደበሌ በቀረበላቸው ሀገራዊ ጥሪ መሠረት ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ከጥፋት ቡድኖች ለመከላከል ዝግጁ መሆናቸውንም ገለፀዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 30 ይጀመራል የተባለው የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ...
ይድረስ ለታዬ ደንድአ፤ አዎ የወንድማማቾች ጦርነት ነው || ያሬድ ኃይለማርያም
ከመሳሳት አልፈህ አብረን ገደል እንግባ ማለትህ ቢገርመኝ ነው ይህንን ማስታወሻ ልጽፍልህ የተነሳሁት። ትላንት በማህበራው ድህረ ገጽ ካስተላለፍካቸው መልክቶችህ በአንዱ "ባንዳ ወንድም የለውም... የወንድማማቾች ጦርነት...
ዶክተር ደብረፂዮን ከአማራ ክልል በሚያዋስኑን ቦታዎች ላይ አሁንም ውጊያ ላይ ነን አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምዕራብ ትግራይ ድንበር በኩል አሁንም ግጭቶች መኖራቸውን የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረ ሚካኤል አስታወቁ።
ከትናንት በስቲያ ሌሊት የጀመረውና አሁንም በቀጠለው የትግራይና...
ተጨማሪ ሠራዊት ወደ ትግራይ ክልል መንቀሳቀስ መጀመሩን ጀነራል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በትግራይ ክልል ከህወሓት ጋር እየተደረገ ለሚገኘው ውጊያ ተጨማሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ ጦርነቱ ቀጠና እየተንቀሳቀሱ ናቸው ተባለ።
"ሀገራችን ኢትዮጵያ ያላሰበችው ጦርነት...
ፓርላማው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፀደቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት ሲያካሂድ ትናንት የሚኒስትሮች ምክር በትግራይ ክልል ያወጣውን የአስቸኳይ...
መቀሌ ሙሉ በሙሉ በህወሓት ልዮ ኃይል አባላት ቁጥጥር ሥር ብቻ መሆኗ ተረጋገጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ውጥረት የነገሠባት የትግራይ ዋና ከተማ መቀሌ እስካሁን በህወሓት ልዮ ኃይል ቁጥጥር ሥር ብቻ እንደምትገኝና ሌላ ወታደራዊ ኃይል እንደሌለ ዘገበ።
ከትላንት እኩለ ለሊት...































