Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጀነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ 3 ጀነራሎች መከላከያውን እንዲቀላቀሉ ዶ/ር ዐቢይ አዘዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የጦር ሜዳ ጀግናው ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰን ጨምሮ ባለፉት ዓመታት ከፍተኛ የውጊያ ልምድ ያላቸው ሦስት ጀነራሎች መከላከያ ሠራዊቱን እንዲቀላቀሉ በዶክተር ዐቢይ አሕመድ...

የአሜሪካና እንግሊዝ ህወሓትና ፌደራል መንግሥቱ ሊደራደሩ ይገባል አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይና የፌደራል መንግሥት የገቡበትን ውጥረት ሊያረግቡ እንደሚገባ የአሜሪካና የእንግሊዝ መንግሥታት አሳሰቡ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 25/2013 ዓ.ም ባወጣው...

በአዲስ አበባ ኢንተርኔት ሊቋረጥ፣ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች ሊታሠሩ ይችላሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት የጦርነት ትንኮሳ መጀመሩን ተከትሎ ትናንት ሌሊት በፌደራል መንግሥትና በህወሓት መካከል የተጀመረው ጦርነት የሚቀጥል ከሆነ በአዲስ አበባ የኢንተርኔት አገልግሎት ሊቋረጥ እንደሚችል...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሥድሥት ወር የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዴሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በትግራይ ክልል ለሥድሥት ወር የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን ገለፀ። የኢፌዲሪ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ፣ ጥቅምት 25/2013 ዓ.ም...

የሶማሌ ክልል ሕዝብ በህወሓት ላይ በሚወሰደው እርምጃ ከፌዴራል መንግሥት ጎን መሆኑን ሙስጠፌ መሐመድ አረጋገጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሶማሌ ክልል ሕዝብና መንግሥት በህወሓት ላይ በሚወሰደው እርምጃ ከፌዴራል መንግስት ጎን እንደሚቆሙ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ አረጋገጡ። ህወሓት ኋላ...

የትግራይ ህዝብ ቀናኢ ኢትዮጵያዊነትን በማረጋገጥ ታሪክ እንዲያድስ ዶ/ር አብርሃም በላይ አሳሰቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አባልና የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ዶ/ር አብርሃም በላይ ታሪክ አጥፊ የሽሽት ቡድን ነው ያሉት ህወሓት በሀገር ላይ...

በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ዮንቨርስቲዎች ተማሪዎችን መቀበል እንዲያቆሙ ታዘዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት መካከል በተፈጠረው ግጭት ምክንያት የተማሪዎች ቅበላን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙ። አምቦ፣ ባህር...

ኢዜማ ሕወሓት የኢፌዴሪ መከላለከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን ጥቃት በፅኑ ያወግዛል

የ ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሕወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የኢፌዴሪ መከላለከያ ሠራዊት ላይ የከፈተውን ጥቃት በፅኑ ያወግዛል። በተለያየ ጊዜ ሕወሃት ሲያስተላልፋቸው የነበሩ የሥርዓት...

ለአገራችንና ለሕዝባችን ኅልውና በአንድነት እንቁም! (አብን)

ሕወኃት በአማራ ሕዝብ ላይ ያለው ጠላትነት ከውልደት እስከ ሞት ድረስ ነው። በዚህ መካከል በሕወኃትና ጀሌዎቹ አማካኝነት የአማራ ሕዝብ የከፈለው ዋጋ ዘግናኝ ነው፤ አሁንም ቀጥሏል።...

በአማራ ክልል ሶሮቃና ቅርቃር በሚባሉ አካባቢዎች የህወሓት ጥቃታ በአማራ ልዮ ኃይል ከሸፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ምሽት 4፡30 ጀምሮ በአጠቃላይ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ካምፖች፣ ዴፖዎች፣ እና የተለያዩ መሠረተ ልማት ባሉባቸው አካባቢዎች ላይ የትግራይ ልዩ ኃይልና...

Poems