Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

‹‹የሕግ የበላይነትና የፍትህ ጉዳዮችን ለፖለቲካ መጠቀሚያ አድርጎ መውሰድን የምንፀየፈው ነገር ነው፡፡››

|| ቆይታ ከናትናኤል ፈለቀ - የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ || የዛሬ የዜጎች መድረክ ‹‹የቆይታ›› አምድ እንግዳችን የኢዜማ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ናቸው፡፡ ናትናኤል ፈለቀ ተወልደው...

ፍርድ ቤት አቶ ልደቱን የምናዘው ጦር ሠራዊት ቢኖረን ኖሮ ከእስር እናስፈታህ ነበር የሚል ምላሽ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ በአቶ ልደቱ ጉዳይ በከፍተኛ ሁኔታ ህግ እየተጣሰ እንደሚገኝና ጉዳዮ ከአቅሙ በላይ እንደሆነ አስታወቀ። ፍርድ...

ዶ/ር አረጋዊ በርሄ የህወሓቷ ሮማን ገብረሥላሴን ሥልጣን መረከባቸው ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከ44 ዓመት በፊት ህወሓትን የመሠረቱት፣ በመለስ ዜናዊና በስብሐት ነጋ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት እንዲባረሩ የተደረጉት ዶክተር አረጋዊ በርሄ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትልቅ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በተገኙበት በብሔራዊ መግባባት ላይ ያተኮረ ውይይት አደረጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ ህጋዊ ምዝገባ አድርገው ለቀጣዮ ምርጫ የሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብሄራዊ መግባባት ላይ ያተኮረ ምክክር እያደረጉ ናቸው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት...

ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስኮችን አከፋፈለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቅርቡ ትምህርት ለማስጀመር የተዘጋጀው ትምህርት ሚኒስቴር የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎችን አከፋፈለ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለማስቀጠል ትምህርት ሚኒስቴር በአዳማ ኢንዱስትሪ...

የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በከተማና በገጠር በአንድ ሳምንት ውስጥ ትምህርት አስጀምራለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠውን የመማር ማስተማሩን ሥራ ለማስቀጠል በመንግሥት፣ በትምህርት ሚኒስቴር እና በጤና ሚኒስቴር የተቀመጡ የኮቪድ-19 መከላከል መሥፈርቶችን በማሟላት ሁሉም...

የተመስገን መታሰር “እብሪተኝነት” ነው የምለው ለምንድነው? || ሙክታሮቪች

ጋዜጠኛ ተመስገን በፍትህ መፅሄት ላይ ከውስጥ አዋቂ አገኘሁት የሚለው መረጃ "ወ/ሮ አዳነች አበቤ በአካውንታቸው ውስጥ 40 ሚሊየን መገኘቱን በመጥቀስ በፓርቲ ግምገማ ሲደረግባቸው እሳቸውም ማን...

የፍትህ መጽሔት ባለቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተወዳጇ ፍትህ መጽሔት ባለቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለእስር መዳረጉ ተሰማ። በኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ታሪክ ውስጥ ባለፉት ዐሥር ዓመታት ጎልተው መውጣት ከቻሉ ጥቂት...

ሀጫሉን በመግደል የተጠረጠሩት አራቱም ተከሳሾች ወንጀሉን አለመፈጸማቸውን ለፍርድ ቤቱ አስረዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጥረው ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን አልፈጸምንም ሲሉ ተከራከሩ። በድምጻዊው ግድያጨተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የሚገኙት አራቱ ተጠርጣሪዎች ጥላሁን ያሚ፣ ከበደ...

Poems