Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ ተባባሪ ባለመሆኑ የአንበጣ መንጋው ላይ ኬሚካል መርጨት አልተቻለም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ የአንበጣ መንጋው ላይ የኬሚካል ርጭት ለማድረግ አስፈላጊ መረጃዎችን ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆኑ በትግራይ ክልል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል እርጭት...

የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ኪራይ የተከፈለባቸው አራት አውሮፕላኖች ኢትዮጵያ ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዚህ ወቅት በከፍተኛ ሁኔታ ሰብሎችን እያወደመ የሚገኘው የበረሃ አንበጣን ለመከላከል አራት አውፕላኖች በኪራይ ኢትዮጵያ መድረሳቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአሁኑ ሰዐት ከፍተኛ መጠን...

ዓለም ባንክ ለታዳጊ ሀገራት ለኮሮና ቫይረስ ክትባት የሚውል 12 ቢሊዮን ዶላር አፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም ባንክ ለታዳጊ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የሚውል 12 ቢሊየን ዶላር ማፅደቁ ተነገረ። ባንኩ ሀገራቱን በፋይናንስ የደገፈው ክትባቱ ዝግጁ በሚሆንበት ወቅት እንዲገዙበት...

ጥራት የግደላቸው ምርቶችን ማስታወቂያ ያስተላለፉ 4 ብዙኃን መገናኛ 23 ሚሊዮን ብር ተቀጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጥራት የጎደላቸው ምርቶችን ማስታወቂያ አስተላልፈዋል የተባሉ አራት ብዙኃን መገናኛ 23 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ቅጣት ተላለፈባቸው። በኢትዮጵያ ከሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን 4 መገናኛ ብዙኃን...

የ16 ዓመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊው አዶናይ ለማንችስተር ዩናይትድ ፈረመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ አዶንያ ወንድወሰን ለማንችስተር ዮናይትድ ለመጫወት መፈረሙ ተሰማ። በዜግነት እንግሊዛዊ የሆነው የ16 ዓመቱ አዶናይ፣ ዓለም ላይ ስመ ገናና ከሆነው፣ በርካታ...

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እንጦጦ ፓርክን ለሦስተኛ ጊዜ ጎበኙት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለሦስት ቀናት ጉብኝት ኢትዮጵያ የሚገኙት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ  በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አስጎብኝነት የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ። ፕሬዝዳንቱ ኢሳያስ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን...

ፖሊስ የዳውድ ኢብሳ መኖሪያ ቤትን ከቦ በማደር ዛሬ ጠዋት ዐራት የኦነግ አመራሮችና አባላትን በቁጥጥር...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ከኦነግ ሊቀመንበርነታቸው በታገዱት ዳውድ ኢብሳ መኖሪያ ቤት ለተመረጡ ሚዲያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ ከነበሩ ግለሰቦች መሀል ዛሬ ጠዋት ሦስቱ በቁጥጥር ሥር...

በባሌ ሮቤ እሁድ ዕለት በፖሊሶች ተገድሏል ስለተባለው ወጣት ምርመራ መጀመሩ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እሁድ ጥቅምት 1 ቀን 2013 ዓ. ም ባሌ ሮቤ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ በነበሩ ወጣቶች ላይ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ አንድ ወጣት...

ጠ/ሚ/ር ዐቢይና ፕ/ት ኢሳያስ ጉብኝት ቀጥሏል የኮይሻ ኃይል ማመንጫ እና ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ትላንት የኮይሻ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫን ዛሬ ደግሞ የህዳሴ ገደብን ጎብኝተዋል። የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ...

ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ያለውን አለመረጋጋት በመመካከር እንዲፈታ መሥራት ይጠበቅባታል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሁን በኢትዮጵያ ያለውን አለመረጋጋት በመመካከር እና በመነጋገር እንዲፈታ ቤተክርስትያን ጠንክራ መሥራት እንደሚጠበቅባት ብፅዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለፁ። 39ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን...

Poems