Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጃዋር ተከብቤያለሁ ማለቱን ተከትሎ እስረኛ ግለሰብን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉ ሁለት ተፈረደባቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር አወዛጋቢው ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ " ተከብቤያለሁ" ሲል ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ በተፈጠረ ኹከት የሰው ህይወት ያጠፉ ተከሳሾች በእስራት ...

መከላከያ ሚኒስቴር ሁሉንም ሕብረተሰብ የሚያገለግል ገለልተኛ ተቋም ለመፍጠር እየሠራሁ ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ገለልተኛ ተቋም ለመፍጠር ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎች እያከናወንኩ ሲል የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀምን አስመልክቶ ለመገናኛ...

ወሎ ዮንቨርስቲ በኪራይ አውሮፕላን የኬሚካል ርጭት እያካሄደ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለማጥፋት የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት ተከትሎ ወሎ ዩኒቨርስቲ በኪራይ አውሮፕላን የኬሚካል ርጭት እያካሄደ መሆኑ ተሰማ። የአንበጣው መንጋ ከመጠን...

ለ20 ዓመታት በእስር ላይ የሚገኘው ኤርትራዊው ጋዜጠኛ አማኑኤል አሥራት የፔን ኢንተርናሽናል አሸናፊ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በበሳል ጽሑፎቹና በሰላ ትችቱ የሚታወቀው እሰረኛው ኤርትራዊው ጋዜጠኛና ገጣሚ አማኑኤል አስራት ዓለም ዐቀፉን የፔን ሽልማት አሸነፈ። የፔን ሽልማት በሚጽፉት ወይም በሚናገሩት ነገር...

ፅንፈኛ ብሔርተኞች መንግሥት የለም ባሉበት ማገስት ኢሳያስ አፈወርቂና ዐቢይ አሕመድ ጅማ ላይ ተገናኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጽንፈኛ ብሔርተኞች ከመስከረም 30 በኋላ መንግሥት እንደሌለና ሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ተቀባይነት እንደማይኖረው ሲቀሰቅሱ ቢሰነብቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ለባለሥልጣናት መኖሪያ የተገነቡት 6 ቅንጡ ቤቶች በጨረታ ሊሸጡ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አገልግሎታቸውን አጠናቅቀው በጡረታ ለሚወጡት የቀድሞ የመንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት የተገነቡት ቅንጡ መኖርያ ቤቶች ሊሸጡ መሆኑ ተነገረ። እነዚህ ዘመናዊ ቤቶች የመንግሥት ባለሥልጣናት ከሥራ ከተሰናበቱ...

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 ተጨማሪ አውሮፕላኖች ከውጪ ሊገቡ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ኬሚካል የሚረጩ 5 ተጨማሪ አውሮፕላኖችን ከውጪ ለማስገባት ጥረት እያደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር...

ኢትዮጵያ ከማዕድን ዘርፍ 178 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማግኘቷን ታከለ ኡማ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከማዕድን ዘርፍ ከ178 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ መገኘቱ ተሰማ። ባለፉት ሦስት ወራት የተለያዩ ማዕድናትን በማምረትና ወደ ውጭ ሀገር ገበያ በማቅረብ ከ178ሚሊዮን...

2 ሺኅ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች ወደሀገሯ እንዲገቡ እስራኤል ፍቃድ ሰጠች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እስራኤል 2 ሺኅ ቤተ እስራኤላውያን ወደ ሀገሯ እንዲገቡ መፍቀዷ ተነገረ። ውሳኔው ከ10 ዓመት በላይ የዘለቀውን የቤተ እስራኤላውያኑን ጥያቄ ምላሽ የሰጠ ነው...

ሦስት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ወርቅ ቦሌ ኤርፖርት ላይ በቁጥጥር ሥር ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቦሌ ኤርፖርት 3.4 ሚሊዮን ብር የሚገመት ወርቅ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተሰማ። 1.4 ኪ ግራም መጠን ያለው ወርቅ አዲስ አበባ ከሚገኘው የካሜሮን ኤምባሲ...

Poems