Amharic Posts
Home Amharic Posts
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለቀጣዮ ምርጫና ህወሓት ያካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ለዲፕሎማቶች ገለጻ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢፌዴሪ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በኮሮናቫይረስ ምክንያት የተራዘመውን 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ እና የትግራይ ክልል ኢ-ህገመንግሥታዊ ምርጫ ማካሄዱን አስመልክቶ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት ማብራሪያ...
ዘመናዊው የኦንጦጦ ፓርክ ዛሬ በይፋ ተመረቀ፣ ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኗል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ለክፉ እጃቸውን የሚያነሱ ብቻ ሳይሆን ሀገራቸውን ለመቀየር የሚተጉ ዜጎች ያሉባት ሀገር መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
" የዛሬ አመት መስከረም...
የአዲስ አበባ መስተዳደር ለዶ/ር አምባቸው መኮንን መታሰቢያ ሕንጻ ማሰሪያ የመሬት ስጦታ አበረከተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀድሞ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ለዶክተር አምባቸው መኮንን መታሰቢያ ህንጻ ማሰሪያ የመሬት ካርታ መስጠቱ ተሰማ።
ባህር ዳር ከተማ ተደርጎ...
የሰጡህን ብቻ ተቀበል የፖለቲካን ባሕል የለውጡ ቡድን ሊቀይረው እንደሚገባ ፕ/ር አሕመድ ዘካሪያ አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሀገሪቱ የሚስተዋሉ ችግሮች ፖለቲካችንን የጋራ ማድረግ ስላቃተን የተፈጠሩ ናቸው ሲሉ ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካርያ ገለጹ።
ዛሬ ላይ ለዚህ ችግራችን መፍትኄ ልናበጅለት ይገባል...
ቦሌ ሚካኤል አካባቢ በደረሰ የእስት አደጋ አራት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ትናንት ማምሻውን በቦሌ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉንና ከፍተኛ የሆነ የንብረት ውድመት መድረሱ ተሰማ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
በሳዑዲ እስር ቤቶች በሚገኙ እስረኞች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የአውሮፓ ኅብረት አወገዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች በሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ የሚፈጸመውን አስከፊ አያያዝና የሰብኣዊ መብት ጥሰት እንዲሻሻል ጠየቀ ።
ይህንን...
በጃን ሜዳ የሚገኘው አትክልት ተራ በአንድ ወር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ሥራ እንዲያቆም ታዘዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ ጊዮርጊስ አካባቢ የሚገኘው አትክልት ተራ ለአመታት ከነበረበት ቦታ ተነስቶ ወደ ጃንሜዳ እንዲዛወር ቢደረግም አሁን ላይ ነጋዴዎቹ በቀጣዮቹ...
አዳነች አቤቤ ለኢሬቻ በዓል ለፖሊሶች አበል እንዲከፈል የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከኢሬቻ በዓል ጋር በተያያዘ ለአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የዐሥር ቀናት አበል ክፍያ እንዲፈጸምላቸው የቀረበውን ደብዳቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ...
ለ150 ዓመታት በለንደን ሙዚየሞች የሚገኙ ከኢትዮጵያ የተዘረፉ ቅርሶችን ለማስመለስ ንግግር ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በለንደን የሚገኘው ቪክቶሪያና አልበርት ሙዚየም ከ150 ዓመታት በፊት ከኢትዮጵያ ተዘርፈው የተወሰዱ ጥንታዊ ቅርሶችን ለመመለስ ድርድር መጀመሩ ተሰማ።
ሙዚየሙ ስለ ቅርሶቹ አመላለስ ከኢትዮጵያ...
የትግራይ ም/ፕሬዝዳንት የበጀት እግዱ በትግራይ ሕዝብና ክልል ላይ ጦርነት እንደማወጅ ይቆጠራል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገወጥ መንገድ የተቋቋመ ነው ላለው የትግራይ ክልል ም/ቤትና ካቢኔ የፌዴራል መንግሥት የበጀት ድጎማ እንደማያደርግ መወሰኑ ክልሉን ከፌዴሬሽኑ እንዲወጣ...































