Amharic Posts
Home Amharic Posts
25 ሕጻናትን ጨምሮ 297 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዛሬ ከሳዑዲ አረቢያ ተመለሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን የመመለሱ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተነገረ።
በተለይም በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ እስር ቤቶች ውስጥ በጣም አሳሳቢ...
ሁለተኛው አውሮፕላን ዛሬ በምስራቅ ሐረርጌ ጃርሶ ወረዳ መውደቁ ተነገረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ጃርሶ ወረዳ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የኬሚካል ርጭት ሲያከናውን የነበረ አነስተኛ አውሮፕላን መውደቁ ተሰማ።
ዛሬ ሐሙስ የጃርሶ...
ባሕርዳር፣ ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በየከተሞቹ ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄዱ መሆናቸው ተነገረ።
በደሴ እየተካሄደ ባለው ውይይት...
ትምህርት ሚኒስቴር ታጥበው ለተደጋጋሚ አገልግሎት የሚውሉ ማክሶችን ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በነፃ እሰጣለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቅርቡ ይጀምራል የተባለውን መደበኛ የትምህርት አሰጣጥ ተከትሎ የትምርት ሚንስቴር የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ለሁሉም ትምርት ቤቶች ሊሰጥ መሆኑን ገለጸ።
ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ለሁሉም...
በ1 ዓመት በዓለም ዐቀፍ ተቋማት መቀጠር ከቻሉት 4ሺኅ 500 ኢትዮጵያውያን ባህረኞች መሀል በርካቶቹ ኮበለሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባህረኞችን አሰልጥኖ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በማስቀጠር በአፍሪካ ቀዳሚ ከሆኑ ሀገራት ተርታ መሰለፍ የቻለው የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለሥልጣን የባህረኞች መኮብለል እያሳሰበው መሆኑን...
ኢትዮጵያና ሩሲያ ለ10 ዓመት የሚቆይ የኒውክሌር ስምምነት ፈጽመዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኒውክሌር ኃይልን ለሰላማዊ ዓላማ ለማዋል የኢትዮጵያ መንግሥት ከሩስያ ጋር ለዐሥር ዓመታት በጋራ ለመሥራት የተደረሰው ስምምነት ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት መቅረቡ ተነገረ።
በዓለም...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የተለያዮ ውሳኔዎችን አሳለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው በ6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ...
የአንበጣ መንጋን ለማጥፋት 10 አውሮፕላኖች ያስፈልጋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዚህ ወቅት በተለይም የአማራ ክልልን ጨምሮ በተለያዮ ቦታዎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋን ለማጥፋት ጥረት እየደረገ ነው ተባለ።
የግብርና ሚኒስቴር የአንበጣ መንጋ ሥርጭትን ለመቆጣጠር...
ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን በአ/አ ከተማ የነበረውን ኮንትራት ተነጠቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ተክለብር አምባዬ ኮንስትራክሽን በአዲስ አበባ ከተማ የነበረውን የመንገድ ግንባታ ኮንትራት ተነጠቀ። ኮንስትራክሽን ድርጅቱ በተለያዮ ቦታዎች ያለውን የግንባታ ኮንትራት በቀጣይ ሊነጠቅ እንደሚችልም...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም ሲል የትግራይ ክልል አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ፈፅሞ ቅቡልነት የለውም ሲሉ የትግራይ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ሩፋኤል ሽፋረ ተናገሩ።
የፌደሬሽን ምክር ቤቱ ከመስከረም...































