Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አዲሱ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር በሥራ ላይ ሊውል ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በፓርላማ የፀደቀው አዲሱ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅን በሥራ ላይ ለማዋል ተግባራዊ ለማድረግ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸው ተሰማ። በአፍሪካ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ያላቸው...

የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ በዋስ አልለቅም ማለቱን ተከትሎ ልደቱ አያሌው ዝም ብለው መጨረሻውን እንደሚያዮ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአቶ ልደቱ አያሌው የመቶ ሺህ ብር የዋስትና መብት እንዲጸና የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተዘዋዋሪ ችሎት ያስተላለፈውን ማዘዣ  የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ...

ፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም ዓይነቴ ግንኙነት እንዳያደርግ በምክር ቤት ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሀገሪቱን እያስተዳደረ የሚገኘው የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል መንግሥት ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳያደርግ ውሳኔ አሳለፈ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ ላይ...

ቦሌ ደምበል ሲቲ ሴንተር አካባቢ የተከማቸ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ በፖሊስ ተያዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአንድ ንግድ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በህዝብ ጥቆማ መያዙን የአዲስ...

ግዙፉ የባሕር ዳር ኢንዱስትሪያል ፓርክ ዛሬ ተመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ግዙፉ የባሕር ዳር ኢንዱርትሪ ፓርክ በይፋ ተመርቆ ሥራ መጀመሩ ተሰማ። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ...

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ከትግራይ ክልላዊ መንግስት ጋር

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛው ዙር የፓርላማ ዘመን 6ኛ አመት አንደኛ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ መስከረም 26 ቀን 2013...

ወ/ሮ ሮማን ገብረ ሥላሤ ህወሓት ያቀረበውን ሥልጣን የመልቀቅ ሀሳብ እንደማይቀበሉ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ህወሓት በፌደራል መንግሥቱ ውስጥ ያላቸውን ሥልጣን እንዲለቁ አስቸኳይ መመሪያ ካቀረበላቸው አባላቶቹ መሀል አንዷ የሆኑት የህዳሴው ግድብ ሕዝባዊ ተሳታፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት...

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ያሉ አምስት ዞኖችና አንድ ወረዳ በጋራ ክልል ለመሆን ያቀረቡት ጥያቄ ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አምስት ዞኖችና አንድ ልዩ ወረዳ በጋራ አንድ ክልል ለመመስረት ያቀረቡት ጥያቄ በሙሉ ድምፅ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ፀደቀላቸው። 5ኛው የፌደሬሽን...

የአቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና መብታቸው እንዲከበር የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ትዕዛዝ ሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቢሾፍቱ ከተማ  በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ልደቱ አያሌው ቀደም ሲል ተፈቅዶላቸው የነበረው የመቶ ሺኅ ብር ዋስትና እንዲፀና የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት...

ሃጫሉን በመግደል ለተከሰሱት ግለሰቦች ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው ፍርዱ ቤቱ አዘዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አርቲስት ሃጫሉን በመግደል ወንጀል የተከሰሱት 4 ግለሰቦች ዛሬ ክሳቸው ተነበበላቸው። እነዚህ ተከሳሾች  በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግሥትና የጸረ...

Poems