Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከመስከረም 30 በኋላ መንግሥት የለም በማለት አደጋ ለመፍጠር ባሰቡት ላይ እርማጃ እንዲወሰድ ኢዜማ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወነውን ህገ ወጥ የመሬት ወረራና የጋራ መኖሪያ ቤቶች እደላ በማስረጃ ያጋለጠው ኢዜማ ሀገሪቱን በተሳሳተ መንገድ ለመበጥበጥ እየጣሩ ባሉ...
የታላቁ ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈፀመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአንጋፋው ፖለቲከኛና የአደባባይ ምሁር የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሤ ካቴድራል ዛሬ ተፈፀመ።
ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባና ቢሾፍቱ ከተማ በተከበሩት...
ከኢዜማ የተሰጠ መግለጫ !
ሰላማችንን በማስጠበቅ እና ቀጣዩ ምርጫ ላይ በንቃት በመሳተፍ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ መሰረት እንጣል!
6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሊካሄድ የግዜ ሰሌዳ ወጥቶለት ሁሉም ባለድርሻ አካላት እንቅስቃሴ ከጀመሩ...
ህወሓት የፓርላማ አባልና የፌደራል መንግሥት ሹመት ላይ የሚገኙ አባሎቹ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ አዘዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት በተለያዩ የፌደራል መንግሥት የፖለቲካ ሹመት ቦታ ላይ የነበሩ አባላቱ፣ የክልሉ ተወካይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ሓላፊነታቸውን...
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መንግሥታቸው ያለፈውን ዓመት በስኬታማነት ማጠናቀቁን ተናገሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዘንድሮ ይካሄዳል የተባለው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የበርካታ ፖለቲካ ፓርቲዎች ድምጽ በፍትሀዊነት የሚሰማበት እንደሚሆን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ።
ዛሬ የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች...
ከ100 ሺኅ እስከ 1.5 ሚሊዮን ብር ያለው የብር ኖት ቅያሬ እስከ ጥቅምት 10 ተራዘመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከመቶ ሺኅ ብር እስከ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር ያለው የብር ኖት ቅያሪ ገደብ ለቀናት መራዘሙ ይፋ ተደረገ።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ባወጣው የብር...
የነጃዋር መሐመድ ጠበቆች ማስፈራሪያ እየደረሰብን ነው ቢሉም፣ መንግሥት ግን መረጃው የለኝም ብሏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኘው የእነ ጃዋር መሐመድ ጠበቆች ጫናና ማስፈራሪያ ከተለያዩ አካላት እየደረሰብን ነው ሲሉ አስታወቁ።
ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ ከተከሰተው ኹከት...
ስምንት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ባሕር ላይ ሲሞቱ፣ 12ቱ ደብዛቸው ጠፍቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ጭናለች የተባለች ጀልባ በባህር ላይ አደጋ ደርሶባት ስምንቱ ሕይወታቸው በርካቶች እስካሁን የደረሱበት አለመታወቁንና ደብዛቸው መጥፋቱ ተሰማ።
በጅቡቲ ባሕር ዳርቻ አቅራቢያ አደጋው...
ለብሔራዊ ቡድን ተጠርተው ካምፕ ከገቡት 36 ተጫዋቾች 5ቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከተጠሩት የእግር ኳስ ቡድን አባላት መካከል አምስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰማ።
ለቀጣዮ ኢትዮጵያ ለምታካሂደው የአፍሪካና የዓለም ዋንጫ...
አዲስ አበባ አሁንም በመከላከያ፣ በሪፐብሊካን ዘብና በፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ ቁጥጥር ሥር ነች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ነውጠኛና ጽንፈኛ ብሔርተኛ ቡድኖች ከመስከረም 30 2013 ዓ.ም በኋላ መንግሥት የለም የሚሉ ኹከት ናፋቂ ፖለቲከኞችና ድርጅቶች የሚነዙትን ከፍተኛ ፕሮፐጋንዳን ተከትሎ አዲስ አበባ...































