Friday, May 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል ከገቡ በኋላ “ኮክቴል” የተሰኘ አዲስ ክትባት ተሰጣቸው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትናንት በኮሮና መያዛቸው የተረጋገጠው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆስፒታል መግባታቸውን የሀገሪቱ መንግሥቱ ይፋ አደረገ። የ74 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ትራምፕ መጠነኛ የድካም ስሜት ያለባቸው ቢሆንም...

ዛሬ የተከበረው የሆራ ፊንፊኔ በዓል በሰላም መከበሩን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ማለዳ የተካሄደው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። አባገዳዎች፣ አደ ስንቄዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የተከበረው የሆራ ፊንፊኔ...

የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከቀለም ትምህርት በተጨማሪ የሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ሊሆኑ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተቋማት ከቀለም ትምህርት በተጓዳኝ የሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ሊሆኑ መታቀዱ ተሰማ። ትምህርት ሚኒስቴር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብትና ቴክኖሎጂ፣ እንዲሁም...

“በጦርነት ላይ ብንሆንም ሁላችንም አንድ ነን…” || ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ

ለአላማችን ታላቅ ስጋት በሆነው በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ረዳታቸው የሆኑት ሆፕ ሂክስ ተጠቅተው፣ እርሳቸውም ሆኑ ባለቤታቸው በወረርሽኙ እንደተጠቁ የገለጹት፣ በሜሪላንድ በሚገኘው በወተደራዊው ዎልተርድ ሪድ ሆስፒታል...

የግል ት/ቤቶች ከእንግዲህ በኋላ ማንኛውንም ዓይነት ክፍያ በባንክ ብቻ እንዲቀበሉ ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከእንግዲህ በኋላ የግል ትምህርት ቤቶች ማንኛውንም ዓይነት ክፍያ መቀበል የሚችሉት በባንክ ብቻ መሆኑ ተነገረ። በዚህ መሠረት ወላጆችም የልጆቻቸውን የትምህርት ቤት ክፍያ በባንክ...

ፖሊዮን ሙሉ በሙሉ አጥፍቻለሁ ባለችው ኢትዮጵያ ለ 7 ሚሊዮን ሕጻናት ክትባት ሊሰጥ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የፖሊዮ በሽታ ምልክት ዳግም  በመታየቱ እድሜያቸው ከ 5 አመት በታች ለሆኑ 7 ሚሊዮን ሕጻናት ክትባት ሊሰጥ መሆኑ ተነገረ። ኢትዮጵያ በ2011 ከፖሊዮ...

ለመራጮች የደህንነት መጠበቂያ የተገጠመለት ካርድ ማዘጋጀቱን ምርጫ ቦርድ ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በወ/ት ብርቱኳን ሚዴቅሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያጠናቀቀ እንደሚገኝና ለምርጫውም 50 ሚሊዮን ሰዎች ለመራጭነት...

ከብር ኖቱ ቅያሪ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ 15 ሚሊዮን ብር በቁጥጥር ሥር ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ2 ሚሊዮን በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካን ዶላር ከነተጠርጣሪው ይዞ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። በተጠቀሰው ክ/ከተማ ወረዳ...

ካሳ የተከፈላቸው አርሶ አደሮች የኮንዶሚኒየም ቤት ባለቤት እንዲሆኑ መደረጉ አዲስ አበቤን አአስቆጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አነጋጋሪ በሆነው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እደላ አስቀድመው ለተወሰደባቸው መሬት ካሳ የተከፈላቸው አርሶ አደሮች በተጨማሪ ቤት እንዲወስዱ መደረጋቸው በእጅጉ አነጋጋሪ ሆኗል። በወያኔ ዘመን...

Poems