Amharic Posts
Home Amharic Posts
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕና ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ቀዳማዊት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተነገረ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የቅርብ አማካሪያቸው በኮሮናቫይረስ መያዟን ተከትሎ እርሳቸው እና ቀዳማዊት...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሴት ሕጻናት ያለ እድሜያቸው ይዳራሉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም ያለ እድሜያቸው የሚዳሩ ሴት ልጆች ቁጥርን ከፍ እንደሚያደርግ የሕጻናት አድን ድርጅቱ ሴቭ ዘ ችልድረን ይፋ አደረገ።
ባለፉት...
እነ ጃዋር ጽንፈኛ በማለት ስማችንን አጥፍተዋል ያሏቸውን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ፍርድ ቤት ይቀረቡልን አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሽብርተኝነት የተጠረጠሩት እነ ጃዋር መሐመድ በቅርቡ ለአልጀዚራ እኛን በተመለከተ ጽንፈኞች በማለት የተናገሩት የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕጉን ፍርድ ቤቱ ጠርቶ እንዲጠይቅላቸው አቤቱታ...
የኢሬቻ በዓልን ለመረበሽ የተዘጋጁ 503 ሰዎች፣ 26 ቦንቦችና 103 ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መስከረም 23 እና 24 የሚከበረውን የኢሬቻ በአል ለመረበሽ የተዘጋጁ 503 ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን...
ለእሬቻ በዓል ወደ አዲስ አበባ ከኦሮሚያ ክልል የሚመጡ አውቶቢሶች በፀጥታ ኃይሎች እንዲመለሱ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መስከረም 23 እና 24 ለሚከበረው የእሬቻ በዓል ከኦሮሚያ የተለያዮ ከተሞች ወደ አዲስ አበባ ለመግባት የተንቀሳቀሱ መንገደኞች ወደ ከተማው እንዳይገቡና ወደመጡበት እንዲመለሱ...
ከአማራ ክልል በሚመጡ አውቶቢሶች ውስጥ የተሳፈሩ ቄሮዎች እየተመረጡ እንዲወርዱ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቅዳሜ ይከበራል የሚባለው የእሬቻ ዋዜማን በአዲስ አበባ ለማክበር ነው የምትጓዙት በሚል ከተለያዮ የአማራ ክልል በሚመጡ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢሶች ውስጥ የተሳፈሩ ቄሮዎች...
ዛሬ ተፈናቃይ አርሶ አደር ናቸው ለተባሉ የኦሮሚያ ተወላጆች 20 ሺኅ ኮንዶሚኒየም ቤት ተሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የ13ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ የወጣላቸው አዲስ አበቤዎች ዛሬ ቁልፍ እንደሚረከቡ ተነገረ።
ዛሬ ከሰዐት በኋላ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች...
ዳሽን ባንክ 25 ሺኅ በላይ አዳዲስ አካውንቶች መከፈታቸውን ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዳሸን ባንክ በሁሉም ቅርንጫፎቹ መቶ በመቶ አዲሱን የብር ኖት ማሰራጨቱን እና ከ25 ሺኅ በላይ አዳዲስ የባንክ አካውንቶች መከፈታቸውን ይፋ አደረገ።
ዳሸን ባንክ...
በአዋሽ ወንዝ ሙሌት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ መኖሪያቸው ተመልሰዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው የጎርፍ ስጋት ምክንያት ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው ከቆዩ ዜጎች አብዛኞቹ ወደ ቀዬአቸው ተመልሰዋል ተባለ።
በክልሉ የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ...
የመረጃ ነፃነት ቀን ዛሬ በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ መከበሩ ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመረጃ ነፃነት ቀን በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ በዓለም ለ5ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል።
በመርሃ ግብሩ ላይም ኢትዮጵያ የመረጃ ነፃነት አዋጅን ከፈረሙ...































