Amharic Posts
Home Amharic Posts
ጋዜጣዊ መግለጫ || ዶ/ር ኣበራ ሞላ Dr. Aberra Molla
ነሓሴ ፴ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. (September 5, 2020)
የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር (ኣብሻ) የተባለው ድርጅት እ.ኤ.ኣ. በ1982 ዓ.ም.
በኮሎራዶ እስቴት፣ ዩናይትድ እስቴትስ የተቋቋመ ነው። ባለፉት 38 ዓመታት...
የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ! ኦሪት ዘህወሀት!
የግራ አስተሳሰብ ሁሌ ግራ ተጋብቶ ግራ ያጋባል። ህወሀት የግራ ጁንታ መሆኑ ይታወቃል። የግራ ፖለቲካ ደግሞ ውሸት ሲደጋገም እውነት እንደሚሆን ያምናል። መስከረም 25/30 የሚደጋገመዉ ለዚህ...
የኢትዮጵያ አየር ኃይል በህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረግ የጠላት እንቅስቃሴን ለማስቀረት ዝግጁ ነኝ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እየተገነባ ባለው የህዳሴ ግድብ ላይ ሊያጋጥም የሚችል የትኛውንም የጠላት እንቅስቃሴ ማስቀረት የሚያስችል የተሟላ ዝግጁነት እንዳደረገ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር ሃይል...
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ሽመልስ በቀለን ጨምሮ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከጥቂት ቀናት በፊት የተሾሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ፤ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቁ።
ለብሔራዊ ቡድኑ...
ሥልጠና እንዲወስዱ 5 ኪሎ ካምፓስ ገብተው የነበሩ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች በፖሊስ ተባረሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በታህሳስ ወር የሚሰጠውን ሃገር ዐቀፍ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ማትሪክ) በኦንላይን ስለሚወስዱ አስቀድመው ሥልጠና እንዲያገኙ አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ የገቡ ወጣቶች በድንገት...
በ9 መቶ ሚሊዮን ብር ለሕዝብና ቤት ቆጠራ በሚል የተገዙ ታብሌቶች ለመንግሥት መ/ቤቶች ተከፋፈሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ለሕዝብ እና ቤቶች ቆጠራ ተብሎ ከ9 መቶ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርገው የተገዙለትን ታብሌቶች ለተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ሰጥቼያለሁ...
የአደባባይ ምሁሩ ፕሮፌሰር ወ/ማርያም በ90 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዮ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በርካታ ዘመናት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሠፊ ድርሻ የነበራቸው፣ የአደባባይ ምሁሩ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ትናንት ለሊት በ90 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
የጂኦግራፊ...
ሀብታቸውን ያላሳወቁ የክ/ከተማና የወረዳ አመራሮች በገንዘብ ቅጣት እንዲያስመዘግቡ ሊደረግ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የክፍለ ከተማና የወረዳ አመራሮች በገንዘብ ቅጣት ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ይደረጋል ተባለ።
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከዐስሩም ክፍለ ከተሞች...
ኑዛዜ || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም
የሕይወት ጽዋዬ ጥንፍፍ ብሎ ሲያበቃ
ሲቀር ባዶውን፣ የቆየ ባዶ ዕቃ
ሲበቃኝ፤ በቃህ ስባል
ትንፋሼ ሲቆም በትግል
ስሸነፍ ተሟጦ ኃይል
ሰው መሆኔ ቀርቶ፣– አስከሬን ስባል
እወቁልኝ ይህን ብቻ፣– የገባኝን ያህል
ሞክሬ ነበር...
እስክንድር ነጋ ለፍርድ ቤቱ ተናገረ፤ ፍርድ ቤቱ የዋስትና ጥያቄያቸውን ውድቅ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬ የዋለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የሕገ መንግሥት እና ፀረ ሽብር ጉዳዮች ችሎት፤ እስክንድር ነጋን ጨምሮ የአራት ተከሳሾችን የዋስትና ጥያቄ...































