Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነት የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ሥራ መግባቱን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቅርቡ የሚከፈቱትን የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነትን የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ሥራ መግባቱን የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። ትምህርት ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የተናገሩት...

የፌደራል ፖሊስ አባላትነገ ማለዳ ለአምስት ሰዐታት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሰልፍ ትርዒት ያሳያሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ነገ መስከረም 20 ቀን 2012 ዓ.ም  ከጠዋቱ 1 ሰዐት ከ30 እስከ 6 ሰዐት 30 ድረስ በመስቀል አደባባይ የሰልፍ ትርዒት እንደሚካሄድ የአዲስ...

መቀመጫቸውን ቤኒሻንጉል ያደረጉ 3 የፖለቲካ ፓርቲዎች 200 ሰዎች መጎዳታቸውን አስታወቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መቀመጫቸውን በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመተከል ዞን ከፍተኛ ግድያ መፈጸሙን በጋራ ባወጡት መግለጫ ላይ አስታወቁ። በቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሦስት...

አሜሪካ 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ በስጦታ አበረከተች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ 2 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር የሚያወጡ የልምምድና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቀሶችን ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ማድረጓን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ይፋ አደረገ። ድጋፉ...

አፍሪካ በህገ ወጥ መንገድ 836 ቢሊዮን ዶላር ወደ ተለያየ ሃገራት ተሻግሮባታል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አፍሪካ በህገወጥ መንገድ 836 ቢሊዮን ዶላር ወደ ተለያየ ሃገራት እንደተሸጋገረባት አንድ ሪፖርት ይፋ አደረገ። በቅርቡ የወጣው ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ አፍሪካ ይህንን ያህል...

አገሬን ፋና ላምሮት ላይ አየኋት፤ ፈራኋትም || በድሉ ዋቅጅራ

ለወትሮው ሪሞት ጥሎኝ ካልሆነ የፋና ላምሮትን የድምጻውያን ውድድር አልከታተል፡፡ ትላንት መጨረሻውን አየሁት፡፡ ውጤቱ ከታወቀ ጀምሮ የተወዳዳሪዎቹ አካባቢ ሰዎች በተለመደው መንገድ ጎጥ ለይተው በማህበራዊ ሚዲያ...

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ቻይናኛ፣ ፈረንሳይኛና ጀርመንኛን በመደበኛነት ማስተማር ልጀምር ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ሦስት የውጭ ቋንቋዎችን በቀጣዮ ዓመት በሁሉም ት/ቤቶች መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ። ዛሬ ይፋ በሆነው የክልሉ ትምህርት ቢሮ መግለጫ ላይ፤ የኦሮሚያ...

በያዝነው ዓመት ለአረጋውያን ነፃ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለአረጋውያን የነፃ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት አድርጊያለሁ አለ።  አረጋውያን የሰላም፣ የመረጋጋት፣ የዕርቅ፣ የመቻቻል፣ የፅናትና የታማኝነት...

በመተከል ዞን በሥልጣን ላይ የነበሩ 45 ግለሰቦች ከሓላፊነታቸው ተነሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቅርቡ በታጠቁ ኃይሎች በርካታ ንጹሃን ዜጎች በተገደሉባት ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን በኃላፊነት ላይ የነበሩ ሰዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። በመተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ...

የዘንድሮ የማትሪክ ፈተና በኢንተርኔት ይካሄዳል መባሉ ተማሪና ወላጆች ላይ ስጋት ፈጠረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቀጣዮቹ ሳምንታት የሚጀመረውን የመማር ማስተማር ሂደት ተከትሎ ትምህርት ሚኒስቴር ቅድመ ዝግጅት እያደረግኹ ነው አለ። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኮሚዩኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሐረግ ማሞ...

Poems