Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሞባይል ስልካቸው የሚጠፋባቸው ሰዎች ቁጥራቸውን ባለማዘጋጀታቸው ወንጀል መጨመሩን ቴሌ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ደንበኞቹ በተለያዩ አጋጣሚ የሞባይል ስልካቸው በሚጠፋበት ጊዜ ስልክ ቁጥራቸውን ወዲያውኑ ባለማዘጋታቸው በሶስተኛ ወገን የቴሌኮም ማጭበርበር እየተከናወነ ነው ተባለ። ተቋሙ እንደገለጸው...

ውበቱ አባተ በ125 ሺኅ ወርሃዊ ደምዎዝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተቀጠረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢንስትራክተር አብርሃም መብራህቱን ያሰናበተው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ቀጠረ። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው በሁለት ዓመት...

ከትናንት ጀምሮ በአሜሪካ ተግባራዊ እንዳይሆን የተደረገው የቲክ ቶክ እግድ በፍርድ ቤት ተሻረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቲክቶክ ከትናንት ምሽት ጀምሮ በአሜሪካ ሰዎች አውርደው እንይጠቀሙበት ገደብ ተጥሎበት የነበረ ቢሆንም፤ የዋሽንግትን ዲሲ ዲስትሪክት ፍርድ ቤት ዳኛ ካርል ኒኮላስ እግዱን መሻራቸው...

ቦሌ ኤርፖርት ላይ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 132 ሺኅ 860 ዶላር ተያዘ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሀገር ሊወጣ የነበረ 132,860 የአሜሪካን ዶላር በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አማካኝነት  በቁጥጥር ስር መዋሉ ታወቀ። የዚምባብዌ ዜጋ የሆነ መንገደኛ ገንዘብ ይዞ ስለመግባቱ...

አፍሪካ እየተራባ ከሚሔደው የኮሮና ቫይረስ የሥርጭት ጠባይ አምልጣለች ተባለ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አፍሪካ በሌሎች የዓለም ክፍሎች እንደታየው እየተራባ ከሚሔደው የኮሮና ቫይረስ የሥርጭት ጠባይ ማምለጧን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ። በአንድ ቦታ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር አነስተኛ መሆን፣...

ለውጡን በቅጡ እያጣጣመች ባለችው ጅግጅጋ ከተማ የዓለም የቱሪዝም ቀን ተከበረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም የቱሪዝም ቀን ለውጡን በቅጡ እያጣጣመች በምትገኘው ብቸኛዋ  በጅጅጋ ከተማ ዛሬ  እየተከበረ ነው። ጭስ አልባዉ እንዱስትሪ የሚባለው ቱሪዝም ለዓለም ኢኮኖሚ ከሚያደርገዉ አስተዋፅኦ በተጨማሪ...

የአዲስ አበባ ዋና ዋና ሥፍራዎች መብራት እንደማያገኙ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሸን ነገ የአዲስ አበባ የተለያዮ ሥፍራዎች የኤሌክትሪክ ኃይል እንደማያገኙ ገለጸ። ሰኞ መስከረም 18/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 እስከቀኑ 5፡00 ድረስ፡- ገርጂ...

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ከ5 ሺኅ 700 በላይ ሰዎች ላይ ክስ መመሥረቱን ይፋ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ ከተፈጠረው ሁከት ጋር በተያያዘ ከ5 ሺኅ 700 በላይ ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጸ። ጠቅላይ ዐቃቤ...

የዓለም ጤና ድርጅት የከሮና ክትባት እስኪገኝ ድረስ 2 ሚሊዮን ሰዎች ሊሞቱ ይችላሉ ሲል ገመተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም የጤና ድርጅት ሁነኛ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት እስኪገኝ ድረስ በዓለም ዙሪያ 2 ሚሊዮን ሰዎች ሊሞቱ ይችላሉ ሲል ግምቱን አስቀመጠ። በአሁኑ ወቅት በዓለም...

በቤኒሻንጉል ጉምዝ በድጋሚ 11 ወንዶችና 4 ሴት የአማራ ተወላጆች ተገደሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ተወላጆች ላይ ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ እየተካሄደበት በሚገኘው ሀሙስ ዕለት ሌሊትም ተመሳሳይ እርምጃ በአማሮች ላይ መፈጸሙ ተነገረ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ...

Poems