Amharic Posts
Home Amharic Posts
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! || ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ሙሉ መልእክት)
በክርስቲያኖች ዘንድ መስቀል የድልና የፈተና ምልክት ነው። አባቶቻችን ያለ ፈተና ክብር አይገኝም ይላሉ። መስቀሉም በአንድ በኩል እስከ ሞት የሚደርስ መሥዋዕትነትንና ፈተናን፤ በሌላ በኩል ደግሞ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ አሜሪካ የሚሄዱ አፍሪካውያን ተማሪዎች ቪዛ በ2 ዓመት ሊገደብ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከበርካታ አፍሪካ አገራት የሚመጡ ተማሪዎችን አስመልክቶ አዲስ ረቂቅ መመሪያ አቀረበች።
በዚህም ረቂቅ መሰረት የተማሪዎቹ ቪዛ በሁለት አመት እንዲገደብ ሲሆን፤...
መከላከያ ሠራዊቱ ከመስከረም 30 በኋላ መንግሥት የለም በሚሉ አካላት ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦነግ ሊቀመንበር የነበሩት ዳውድ ኢብሳን ጨምሮ የተለያዮ የጥፋት ኃይሎች እያስተላለፉት ላለው ሰሞነኛ የጥፋት መልእክቶች ምላሽ የሆነ ማስጠንቀቂያ ከመከላከያ ሠራዊት ተሰጠ።
ሕግመንግሥቱን በጣሰ...
ወደብ አልባዋ ኢትዮጵያ የባህር ኃይሌን በዚህ ዓመት እውን አደርጋለሁ አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በያዝነው 2013 ዓ.ም ኢትዮጵያ ልታቋቁም ያሰበችውን የባህር ሀይሉን እውን ለማድረግ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ።
ኢትዮጵያ ለዘመናት ስትጠቀምበት የኖረውን የአሰብና ምጽዋ ወደቦችን...
ኦፌኮ የአማራና የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ፈጸሙት የተባለው ስምምነት ውስጥ የለሁበትም አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዐሥር የኦሮሞና የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች ባለፈው ዓመት የጀመሩትን ድርድር ተከትሎ በልዮነቶቻቸው ላይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል የተባለው መግለጫ ውስጥ ኦፌኮ አለመኖሩን ገለጸ።
ጃዋር...
ለደመራ መስቀል አደባባይ የሚወጣ ምዕመን አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመስቀል ደመራ በዓልን ለማክበር ወደ መሰቀል አደባባይ የሚመጣው ምዕመን አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጎ በክብረ በዓሉ ቦታ እንዲገኝ መልዕክት ተላለፈ።
ምዕመኑ ከሕክምና ባለሙያዎች የሚሰጠውን...
አቶ ልደቱ አያሌው ለማክሰኞ ቀጠሮ ተሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለልደቱ አያሌው ከትናንት በስቲያ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፈቀደው የ100 ሺኅ ብር የዋስትና ፈቃድ ይግባኝ ለማቅረብ ሲባል ታገደ።
ዋስትናውን ያገደው...
ተወዳጇ አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በኪነ ጥበብ ሥራዎቿ የምትታወቀው አርቲስት አልማዝ ኃይሌ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷ ተሰማ።
በርከት ላሉ ሳምንታት በሕክምና ላይ የነበረችው አርቲስት...
በአዲስ አበባና ኦሮሚያ ልዮ ዞን ትምህርት ጥቅምት 30 እንዲጀመር ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በሦስት ዙር ትምህርት እንዲጀምሩ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ አደረገ።
በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ቤቶችን...
ጃዋር መሐመድ ፣ በቀለ ገርባና ሐምዛ ቦረናን ጨምሮ 18 ተከሳሾች ቃሊቲ እንዲወርዱ ታዘዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቅዳሜ እለት የሽብርተኝነት ክስ እንደሚመሠረትባቸው በዐቃቤ ሕግ በኩል ይፋ የተደረገባቸው ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባና ሐምዛ ቦረና ወደ ቃሊቲ እንዲወርዱ ታዘዘ።
ጉዳዮን የያዘው...































