Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ልደቱ አያሌውን ጨምሮ የዋስ መብት የተፈቀደላቸው ከእስር እንዲፈቱ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፍርድ ቤት የዋስትና መብት የተፈቀደላቸው በሙሉ፤ በአስቸኳይ እና ያለምንም ቅድም ሁኔታ ከእስር እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ። ኢሰመኮ አቶ ልደቱን በመሚመለከት...

በዐሥር ዓመታት ውስጥ 50 አዳዲስ ሃይማኖታዊ ቴሌቪዥንና ከ100 በላይ ራዲዮዎች ፍቃድ ይሰጣል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቀጣዮቹ ዐሥር ዓመታት ውስጥ 50 አዳዲስ ሃይማኖታዊ የቴሌቪዥን ስርጭቶች ፈቃድ እንደሚሰጣቸው ከወዲሁ ተነገረ። ቀደም ሲል በአዋጅ ፈቃድ እንዳያገኙ የተከለከሉ የሃይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎችም...

የዓለም ባንክ የሠማኒያ ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለኢትዮጵያ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በግብርና ሚኒስቴር ሲተገበር የቆየው የሁለተኛ ዙር የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ፕሮጀክቶች ማስጨረሻ የሚሆን የ80 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር  ድጋፍ ስምምነት በዓለም ባንክና በገንዘብ...

በመስቀል አደባባይ የደመራ ማክበሪያ ስፍራን የማፅዳት ሥራ ተከናውኗል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የደመራ በዓል የማክበሪያ ስፍራ በአዲስ አበባ የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስተባባሪነት ዛሬ መፀዳቱ ተነግሯል። የከተማ አስተዳደሩ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ለደመራ በዓል ማክበሪያ ዝግጁ...

የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፍ ተቋማትን መልሶ ለመክፈት ውይይት እየተደረገ ነው

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮቪድ 19ን ጫና ተቋቁሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት፣ እንዲሁም ስልጠና ዘርፍ ተቋማትን መልሶ ለመክፈት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ...

አዲሱን የብር ኖት 65 በመቶ ለማሰራጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| አዲሱን የብር ኖት 65 በመቶ በአገሪቱ ዙሪያ ላሉ የባንክ ቅርንጫፎች ለማሰራጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ተናገሩ። እስካሁን ባለው ሂደት...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ዕቃ ጫኝነት ከተቀየሩት 25 አውሮፕላኖች 14ቱ ለመንገደኞች ዝግጁ ሆኑ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የኮቪድ 19 ወረርሽ ከተከሰተ በኋላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሕዝብ ማመላሻነት ወደ ዕቃ ጫኝነት ከተቀየሩት 25 አውሮፕላኖች መካከል 14ቱ ዳግም ለመንገደኞች ዝግጁ ሆኑ። በወቅቱ...

የግዕዝ ቋንቋ ትግራይ ክልል በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር ሊሰጥ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| በትግራይ ክልል የግዕዝ ቋንቋን በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ቋንቋዎች አካዳሚና ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የትግራይ ቋንቋዎች አካዳሚ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር...

ዶ/ር ቴድሮስ እና አርቲስት አቤል ተስፋዬ የታይም መጽሔት 100 ተፅዕኖ አሳዳሪዎች ውስጥ ተካተቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መቆጣጠር አለመቻሉን ተከትሎ በአሜሪካ ግፊት ከሓላፊነታቸው እንደሚነሱ ሲናገር የነበረው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እና...

በሆስፒታል የሚገኘው ድምጻዊ አሊ ቢራ በመልካም ጤንነት ላይ እገኛለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| ህመም አጋጥሞት በሕክምና ላይ የሚገኘው ተወዳጁ የኦሮሚኛ ሙዚቃ ተጫዋቹ ድምጻዊ አሊ ቢራ አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተናገረ። የ73 ዓመቱ አርቲስት አሊ ቢራ...

Poems