Amharic Posts
Home Amharic Posts
ሰፖርታዊ ውድድሮች በዝግ ስታዲየም እንደሚጀመሩ ኮሚሽነር ዱቤ ጅሎ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ትናንት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እንዲጀመሩ ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የስፖርት ኮሚሽን ዛሬ መግለጫ ሰጠ።
ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ሲጀመሩ...
ፋሲል ከነማና መቀለ 70 እንደርታ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ክለቦች እንዲወክሉ ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለቦች ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ ውድድሮች እንዲወክሉ መወሰኑ ተሰማ።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ ከትላንት ጀምሮ ጠቅላላ...
የእነ እስክንድር ነጋ ክስ እንዲሻሻል የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዐቃቤ ሕግን አዘዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በ7 ግለሰቦች ላይ ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን ክስ እንዲያሻሽል ትእዛዝ ሰጠ።
ችሎቱ ዛሬ ዐቃቤ ህግ በእነ...
የእንቦጭ አረምን በአንድ ወር ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የሚያስችል የባህል መድኃኒት ተገኘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የእንቦጭ አረምን ሙሉ በሙሉ በአንድ ወር ውስጥ ማጥፋት የሚያስችል መድኃኒት ተገኘ።
በፍጥነት በተለያዮ የሃገሪቱ ክፍሎች የተንሰራፋውን የእንቦጭ አረም በአንድ ወር ውስጥ ማጥፋት የሚያስችል...
ልደቱ አያሌው በ100 ሺኅ ብር ዋስትና እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በቢሾፍቱ ከተማ አመፅና ኹከት እንዲነሳ ድጋፍ አድርገዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ውለው የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌው በ100...
ፓርላማው ሃገራዊ ምርጫው እንዲካሄድና ትምህርት እንዲጀመር ዛሬ ወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ሥድሥተኛው ሃገራዊ ምርጫ እንዲካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ወሰነ።
ምክር ቤቱ በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ...
የደመራ በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ሳይጓደል እንደሚከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አስታወቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የ2013 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ሙሉ ሃይማኖታዊ እሴቱና ሥርዓቱ ሳይጓደል እንደሚከበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቸ ክርስቲያን አስታወቀች።
የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ዐቢይ ኮሚቴ...
በቻይና ዮንቨርስቲዎች የአማርኛ ቋንቋ በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ መሰጠት ሊጀምር ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| በቻይና የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ መስጠት ሊጀምር መሆኑን ገለጸ።
የዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር ምስረታ...
አንበሳ አውቶቢስ ዋና መሥሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተነጠቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| እድሜ ጠገቡ አንበሳ አውቶቢስ ለበርካታ ዓመታት ሲገለገልበት የኖረውን ዋና መሥሪያ ቤቱን በከተማ አስተዳደሩ ተነጠቀ።
እንደ ታማኝ ምንጮች ገለጻ ከሆነ አንበሳ የከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት...
የእነ ታከለ ኡማ ሹመት በፓርላማው ፀደቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የሚኒስትሮች ሹመት አፀደቀ።
ከሳምንታት...






























