Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢዜማ ለህዳሴው ግድብ የግማሽ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ግማሽ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
በቅርቡ በከተማዋ የተካሄደውን የመሬት ምዝበራና ሕገ ወጥ የኮንዶሚኒየም...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከንክኪ ነፃ የሚያደርግ መተግበሪያ መጠቀሜ ውጤታማ አድርጎኛል አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎቱን ሙሉ በሙሉ ከንክኪ ነፃ በሚያደርግው መተግበሪያ አማካኝነት መስጠቱ የደንበኞቹን እርካታ ጨምሯል ተባለ።
አየር መንገዱ አሠራሮቹን ሙሉ በሙሉ ከንክኪ ነፃ...
የሕክምና ተማሪዋን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የገደለው ወጣት ወንጀሉን ክዶ ተከራከረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| የሕክምና ተማሪ የነበረችው ሃይማኖት በዳዳን በመግደል ወንጀል የተከሰሰው ደግነት ወርቁ የተጠየቀበትን ወንጀል ክዶ ተከራከረ።
ተከሳሽ ደግነት ወርቁ ግንቦት 17/2012 የ2ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ምርምር...
ጃዋር መሐመድ በሽብርተኝነት መከሰሴ ኩራት ቢሆንም፣ ከምርጫ ውድድር ውጭ እንድሆን የታሰበ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና|| ለሁለተኛ ጊዜ በሽብርተኝነት የተከሰስኩት በቀጣዮ ምርጫ እንዳልሳተፍ ለማድረግ ታስቦ ነው ሲል ጃዋር መሐመድ ተቃውሞውን ገለጸ።
ከድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባና...
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ትምህርት በፈረቃ እንደሚጀመር ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሠባት ወራት በኋላ በኢትዮጵያ ትምህርት ሲጀመር የትምህርት አሳጣጥ ሂደቱ በፈረቃ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በፈረቃ የሚሰጠው ትምህርት እንደ የአካባቢው ሁኔታ ከ2 እስከ...
ኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ ሁለት የመዝናኛ ከተማዎችን ልትገነባ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ዐሥር ዓመታት ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ የመሆን ግቧ አካል የሆኑ ሁለት የመዝናኛ (ሪዞርት) ከተማዎችን ልትገነባ ነው።
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፤ የቱሪዝም እቅድ...
በመተከል ዞን ከተፈጠረው ችግር የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ 358 ተጠርጣሪዎች ተያዙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በመተከል ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ተሳተፈዋል የተባሉ 358 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ...
አባዱላ ገመዳ ላቋቋሙት ዲቦራ ፋውንዴሽን የኦሮሚያ መንግሥት 10 ሚሊዮን ብር እሰጣለሁ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኦሮሚያ ክልል በቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ እና የክልሉ ፕሬዝዳንት በነበሩት አቶ አባዱላ ገመዳ ለተመሰረተው ዲቦራ ፋውንዴሽን 10 ሚሊዮን ብር...
የተባበሩት መንግሥታት ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላላ ጉባዔውን በቪዲዮ ኮንፍረንስ ዛሬ ይጀምራል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ በርቀት በቪዲዮ ኮንፍረንሲንግ መላ ዛሬ ይከፈታል።
የዘንድሮው 75ኛው ጠቅላላ ጉባዔ ሲሆን፤ በቀደሙት ዓመታት የሃገራት...
የአፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈጸመ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፋር መንፈሳዊ መሪ የሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ አስክሬን ዛሬ ሰመራ ከተማ ሲገባ አቀባበል ተደረገለት።
የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ፣ የሃይማኖች...































