Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ እና የ1987 ዓ.ም ምርጫ || መሐመድ አሊ መሐመድ

ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ እና የ1987 ዓ.ም ምርጫ ትዝታዬና ተያያዥ ጉዳዮች በአፋር ኬልል፣ አይሣኢታ ወረዳ፣ ሂናሌ በምትባል ቀበሌ በ1942 ዓ.ም የተወለዱት ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ በአዲስ አበባ አተማ በህክምና...

ጃዋር፣ በቀለ ገርባ፣ ሐምዛ ፣ ብርሃነ መስቀል አበበና ፀጋዬ አራርሳ ላይ ዛሬ ክስ ተመሠረተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዚህ ወቅት በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ሀምዛ አድነን ጨምሮ ሌሎች ከሃገር ውጪ በሚገኙ 24...

አብን፣ ኦፌኮና ትዴት አሁን ላይ ምርጫው እንዲካሄድ ፍላጎት የለንም አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጃዋር መሐመድን በአባልነት የተቀበለው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር መረራ ጉዲና ፤ መንግሥት ፍላጎቱን እንደ ልቡ የመቀያየር መብት አለኝ በሚል ስሜት...

የጣና ሐይቅ ከመጠን በላይ በመሙላቱ በዙሪያው የሚገኙ ነዋሪዎች መኖሪያቸውን ጥለው ሄዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በተጠናቀቀው ዓመት የክረምት ወራት ውስጥ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት የጣና ሐይቅ ከመጠን በላይ በመሙላቱ በሐይቁ ዙሪያ የሚገኙ የመኖሪያ አካባቢዎችን ጨምሮ ሠፊ...

ዶክተር ዐቢይ የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትንና ጊቤ 3 ኃይል ማመንጫን ጎበኙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የዳውሮ ተፈጥሯዊ ሀብቶችንና በኮይሻ ወረዳ እየተገነባ ያለውን የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን መጎብኘታቸው  ተነገረ። በገበታ ለሀገር ፕሮጀክት እንደሚለሙ ከተገለጹት...

“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”! || ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ

ብሄራዊ መግባባት ሽብር ባልፈጸመ ሰላማዊ ታጋይ ላይ የሽብር ክስ በመመስረት ህጉን የፖለቲካ ተገዥ በማድረግ አይገኝም!!! እናት አገራችን ውዲቷ ኢትዮጵያ ከአያት ቅድም አያቶች አጥንት ፍላጭ ተማግራ፣...

አዳነች አቤቤ የሆራ ፊንፊኔ ማክበሪያ ቋሚ ቦታ ማረጋገጫ ለአባገዳዎች መስጠታቸው አነጋጋሪ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ ይከበራል ለሚባለው  ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ስፍራ የከንቲባ አዳነች አቤቤ አስተዳደር የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ለአባገዳዎች...

በርካታ የኮሮና ገደቦች በተሱባት ኢትዮጵያ ዛሬ 602 ሰዎች በኮሮና ሲያዙ፣ 12 ሰዎች ሞቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ8 ሺኅ 221 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 602 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው...

ሥድሥተኛውን ሃገራዊ ምርጫ በዚህ ዓመት ማካሄድ እንደሚቻል የጤና ሚኒስትሯ አረጋገጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ፤ ቀጣዮና ስድስተኛው ዙር ሃገራዊ መርጫ ሊካሄድ እንደሚችል የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ባቀረቡት ሪፖርት አስታወቁ። በኮሮና ቫይረስ...

Poems