Amharic Posts
Home Amharic Posts
69 ሚሊዮን ዶላር ከብሔራዊ ባንክ እውቅና ውጪ ለግለሰቦችና ድርጅቶች ንግድ ባንክ መስጠቱ ተጋለጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን በመጡበት ወቅት የሃገሪቱ ባንክ ባዶ እንደሆነ ቢገልጹም ንግድ ባንክ በለውጡ ማግስት፤ በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ከብሔራዊ ባንክ...
የዜጎችን የመኖር መብት ማስከበር ያልቻለ መንግሥት ስለ ብልፅግና ማውራት እንደማይችል ኢዜማ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት ማክበር እና ማስከበር ያልቻለ መንግሥት ስለ ልማት እና ብልፅግና የማውራት የሞራል ልዕልና ሊኖረው አይችልም ሲል ኢዜማ አሳሰበ።
የኢትዮጵያ ዜጎች...
ለኮሮና ቫይረስ አምስት የባህል መድኃኒቶች በተመራማሪዎች መቅረቡን መንግሥት አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ኮሮና ቫይረስን ሊያክሙ ይችላሉ ተብለው በቀረቡ አምስት መድኃኒቶች ላይ ምርምር እየተደረገ መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ተቋም የባህልና ዘመናዊ መድኃኒት ምርምር...
148 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ ተጨማሪ 28 ኢትዮጵያውያን ዛሬ መስከረም 8 ቀን 2013 ዓ.ም. ጧት ወደ ሃገር ቤት መመለሳቸው ተሰማ።
በአጠቃላይ 148 ኢትዮጵያውያን ዛሬ፣ ትናንትና፣...
ወደ ኋላ የቀሩ ሃገሮች በ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ቁርጠኝነት ያስፈልጋቸዋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አገሮች የ2030 የዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የጀመሩትን ቁርጠኝነት ይበልጥ ማጠናከር እንዳለባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ።
አመታዊው...
የኢትዮጵያ መንግስት የመሀል አገር መንግስት ነው || በእውቀቱ ስዩም
የኢትዮጵያ መንግስት የመሀል አገር መንግስት ነው፤አራሹ፤ ቆፋሪው፤ ወርቅ አጥላዩ በዳር አገር የሚኖረው ህዝብ ሆኖ ሳለ እንደ ዜጋ እሚቆጥረው የለም፤ መብራት ባታስገባለት ክሊኒክ ባትከፍትለት የረባ...
የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት ማክበር እና ማስከበር ያልቻለ መንግሥት || ኢዜማ
የዜጎችን በሕይወት የመኖር መብት ማክበር እና ማስከበር ያልቻለ መንግሥት ስለ ልማት እና ብልፅግና የማውራት የሞራል ልዕልና ሊኖረው አይችልም!
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አባላት እና...
የኢትዮጵያ መንግስት እና አዳዲስ የብር ኖቶች || ፍሬህይወት ሳሙኤል (የህግ ባለሙያ)
የኢትዮጵያ መንግስት የብር ኖቶቹን መቀየሩ ጥሩ መሆኑን ከብዙ አቅጣጫ እየሰማን ነው፨ በዚህ አጋጣሚ በአንድ ወቅት ከማውቀው ጉዳይ ተነስቼ ስጋቴን ለመግለፅ ፈልጋለሁ።
ጉደዩ እንደሚከተለው ነው፤ ጊዜው...
እስክንድር ነጋና ስንታየሁ ቸኮል ” ታከለ ኡማን ስታስጨንቁ ነበር ” የሚል ውንጀላ ቀረበባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ እስክንድር ነጋን ጭምሮ በክስ መዝገቡ ላይ የሚገኙ 4 ሰዎች በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ልደታ ምድብ ችሎት ቀርበው ክሳቸው ተነበበላቸው።
በችሎቱ...
እስክንድር ነጋ በቃሊቲ 6 ዓመት ከሠባት ወር ታስሮ በነበረበት ክፍል ዳግም ታሰረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- እስክንድር ነጋ እና አቶ ስንታየሁ ቸኮል በወያኔ ዘመን ለዓመታት ታስረውበት ወደነበረው ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ተዘዋወሩ።
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚደንት አቶ እስክንድር ነጋ...






























