Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ነገና ሰኞ ሁለት አስቸኳይ ስብሰባዎችን እንደሚያደርግ ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነገ እንደሚያካሂድ ተነገረ።
የምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ይመክራል ነው የተባለው። በቀዳሚነትም የምክር...
ልደቱ አያሌው ላይ ያልተፈቀደ የጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት ክስ ተመሠረተባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቀድሞው የቅንጅትና ኢዴፓ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌው የጦር መሳሪያ አስተዳደር አዋጅ 1177/2012 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ ሦስትን በመተላለፍ፣ ያልተፈቀደ የጦር...
በድንበር አካባቢ የሚከሰቱ ግጭቶች ዙሪያ መንግሥት እርምጃ እንደሚወስድ ዶክተር ዐቢይ አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌደራል እና የክልል መንግሥታት አመራሮች የሀገሪቱን በርካታ ክልሎች ያጠቃውን የተፈጥሮ አደጋ አስመልክቶ መንግሥት የወሰዳቸውን ርምጃዎች መገምገማቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ከፍተኛ የጎርፍ...
በኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው መኪና እንዲያሽከረክሩ የሚፈቅድ ህግ ፀደቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መስማት የተሳናቸው ዜጎች የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ተጠቃሚ ለማድረግ መመሪያ ማዘጋጀቱን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ።
በአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አዋጅ መሰረት በማድረግ መስማት የተሳናቸው ዜጎች...
ባይቶና በምርጫው የተሰጠኝ አንድ ወንበር አይመጥነኝም አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የትግራይ ክልል ምርጫ ላይ ከተሳተፉት ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ባይቶና አባይ ትግራይ የተሰጠን ወንበር አይገባንም ማለቱ ተሰማ።
"የምርጫው ፍትህዊነትና ዴሞክራሲያዊነት...
ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ በአውሮፓዋ ማልታ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ሆና ተመረጠች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማልታው ቢርኪርካራ ክለብ ድንቅ ጊዜን ያሳለፈችው ሎዛ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ሆና መመረጧ ይፋ ሆነ።
ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዱራሜ ከተማ የተገኘችው ወጣቷ የኳስ ፈርጥ...
በኮንሶ ዞን በተፈጠረ ግጭት ሠባት ሰዎች ሞቱ፣ 800 መኖሪያ ቤቶች በእሳት ወደሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ሕዝቦች ኢትዮጵያ ክልል በተለይም በኮንሶ ዞን በሚቀሰቀሱ ግጭቶች የሰው ሕይወት በከፍተኛ ሁኔታ እየጠፋ እንደሚገኝና ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ መኖሪያ ቤቶችም በእሳት እየወደሙ...
የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫ ኤጀንሲ ሽያጭና የብድር ውሎችን በተመለከተ ነገ አዲስ አሠራር ይጀምራል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል፣ እንዲሁም የብድር ውሎችን ሰነድ አረጋግጦ የመመዝገብ አገልግሎት ላይ የአሠራር ለውጥ አድርጊያለሁ...
እስክንድር ነጋ ከነበረበት እስር ቤት ወጥቶ በጸጥታ ኃይሎች ወዴት እንደተወሰደ እስካሁን አልታወቀም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆነው እስክንድር ነጋ ከታሰረበት እስር ቤት ወጥቶ ወዴት እንደተወሰደ አለመታወቁን ቤተሰቦቹ ገለጹ።
በአዲስ አበባ የሚገኘው የኢትዮጵያ ነገ ዘጋቢ...
በቤኒሻንጉል ጥቃት የሟቾችን አስከሬን ቤተሰብ መውሰድ አልቻለም፤ መከላከያም ወደ ጫካው አልገባም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን ማንነታቸው ያልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች በተለያዩ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች በፈጸሟቸው ጥቃቶች በርካታ ሰዎች እንደተገደሉና ንብረት ላይም ጉዳት መድረሱ ተነገረ።
በዚህ ጥቃት ጉዳት...































