Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የሆረ ፊንፊኔ እሬቻ በዓል ኮቪድን ግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ ይከበራል ቢባልም አዲስ አበቤ ስጋት...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በተገኙበት ሲከበር የነበረው የኢሬቻ በዓል፤ ዘንድሮ የኮቪድ -19 ወረርሽኝን ከግምት ባስገባ መልኩ እንደሚከበር አባገዳዎች ዛሬ አስታወቁ። የሆረ ፣ ፊንፊኔ የኢሬቻ...

ከሃያ በላይ የሚህኑ አኢትዮጵያውያን አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ለስብሰባ ወደ አዲስ አበባ የመጡ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ታወቀ። በተለያዩ ሃገራት ሲያገለግሉ የቆዮና ለሥልጠና ከመጡት የኢትዮጵያ አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች የተወሰኑት በኮሮናቫይረስ መያዛቸውን...

ትውልደ ኢትዮጵያዊዋ መዓዛ መንግሥቴ ለዓለም ዐቀፍ ሽልማት ታጨች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዓለም ዐቀፉ የሽልማት ድርጅት በየዓመቱ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፉ እና በዩናይትድ ኪንግደም ወይም በአየርላንድ የታተሙ ወጥ የልብ-ወለድ መጽሐፍትን በሚያወዳድረበት የስነ ጽሑፍ ዘርፍ ትውልደ...

ዶ/ር ዐቢይ የተገኙበት የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ለቀጣይ በአራት ነጥቦች ላይ ለመነጋገር ተስማሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዚህ ቀደም የተካሄዱትን ውይይቶች በጋራ ለመገምገም የተምከረበት ውይይት ዛሬ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር አደረጉ። በውይይቱ ወቅት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች...

ሦስት ወጣቶች በመቀሌ ሞተው መገኘታቸው ነዋሪውን በከፍተኛ ሁኔታ እያነጋገረ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቀለ ከተማ፣ በአይደር ክፍለ ከተማ "አዲሓ" ተብሎ በሚታወቀው ሰፈር አንዲት ሴትና ሁለት ወንድ ጓደኛሞች በአንድ ቤት ውስጥ ሞተው መገኘታቸው ታወቀ። ወጣቶቹ ሞተው የተገኙት...

ምርጫ ቦርድ የኦነግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና ዳውድ ኢብሳ ደብዳቤ የጻፉለት መሆኑን አረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)  ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የግንባሩ የረጅም ጊዜ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳን ከፓርቲው ኃላፊነት ማገዱን የገለጸበትን ደብዳቤ ለብሔራዊ ምርጫ...

የአሜሪካ 130 ሚሊዮን ዶላር እግድ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛትን የሚያስታውስ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከፕሬዝዳንት ትራምፕ በተሰጠው መመሪያ መሠረት ለኢትዮጵያ ሲሰጠው ከነበረው ደጋፈ ውስጥ 130 ሚሊዮን ዶላር እንዲታገድ ማድረጉ የእንግሊዝ ቅኝ...

በክረምቱ ጎርፍ በኢትዮጵያ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች መጎዳታቸውን መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ፣ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች መጎዳታቸውን መንግሥት አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትሯ ሞፈርያት ካሚል እና የውሃ መስኖና ኤነርጂ ሚኒስትር...

በኢትዮጵያና ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጥላል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰሞኑን በኢትዮጵያ እና ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግሥታት ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ሊጥል እንደሚችል የምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት የልህቀት ማዕከል አስታወቀ። ማዕከሉ...

ከ100 ሺኅ ብር በላይ ያላቸው ሰዎች በ1 ወር ውስጥ ገንዘባቸውን እንዲቀይሩ ጊዜ ገደብ ተቀመጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ዛሬ የለወጠችው አዲስ የብር ኖትን ለመቀየር ከ 3 ወር በላይ ጊዜ መፍጀት እንደማይችል የብሔራዊ ባንክ እወቁልኝ ሲል ገለጸ። የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ...

Poems