Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በ2012 ተሽከርካሪዎች የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ያስገጠሙ ጥቂት ናቸው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በተሰናበትነው 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ከ 1.2 ሚሊዮን ተሸከርካሪዎች ውስጥ የፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ ያስገጠሙ 1.4 በመቶ ብቻ  ነበሩ ተባለ። የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን...

ሶማሊያ ውስጥ የተገደለው የአልሻባብ መሪ አብዱልቃድር ኮማንድስ መሆኑ ይፋ ተደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሜሪካ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሶማሊያ ውስጥ በፈፀመችው የአየር ድብደባ የገደለችውን የአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ከፍተኛ የጦር አዛዥ ማንነት ይፋ አደረገች፡፡ በወቅቱ በአሜሪካ ድብደባ የተገደለው...

ባሳለፍነው ዓመት 31 ተቋማት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭ እንደነበሩ የደህንነት ቢሮ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት ባደረገው የሳይበር ደህንነት ኦዲት 31 የሚሆኑ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት መለየቱን እና እንዲታረሙ ማድረጉን...

ከፍተኛ የኢትዮጵያ ብር በጎረቤት ሃገራት ጭምር መከማቸቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብር ኖቶች መቀየር በኢትዮጵያ የተጀመረው የኢኮኖሚ ሪፎርም አካል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። በኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያሉት የብር ኖቶች የተቀየሩ ሲሆን፤ ካሉት...

ኢትዮጵያ የወረቀት ገንዘቦቿን ለውጥ አደረገች፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለ 200 ብር ኖቶችም ታትመዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ በገበያ ላይ ባሉት የወረቀት ገንዘቦቿ ላይ ለውጥ አደረገች፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በወረቀት ገንዘቧ ውስጥ ባለ 200 ብር ኖቶችን መጠቀም መጀመሯን ይፋ አድርጋለች። ሃገሪቱ...

ከኦነግ አመራርነት የታገዱት ዳውድ ኢብሳ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ጽ/ቤት እንዳይገቡ ከለከሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሰላማዊ ትግልን ብቸኛ አማራጩ አድርጎ እንደሚቀጥል አስታወቀ። የድርጅቱ ሊቀ-መንበር የነበሩትን የአቶ ዳውድ ኢብሣ ከሥራ መታገድ እና በቀጣይ ሰላማዊ ትግል...

በቅርቡ በመቀሌ ከህወሓት ጋር ግንኙነት ማድረጋቸው የታወቀው ዳውድ ኢብሳ ከሊቀመንበርነት ታገዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሥራ አስፈጻሚ ድርጅቱን ለ21 ዓመት የመሩትን አቶ ዳውድ ኢብሳን ከሊቀመንበርነት ማንሳቱን አስታወቀ። "ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ በሊቀመንበርነት በቆዩባቸው 21 ዓመታት...

ምርጫው በመካሄዱ ደስተኛ ነኝ ያለው ሳልሳዊ ወያኔ ህወሓት ከፍተኛ ጫና አድርጎብኛል አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራዩ ተቃዋሚ ፓርቲ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ  ዛሬ ሰኞ በሰጠው መግለጫ፣ በምርጫው ሂደት በተወዳዳሪዎቹና በታዛቢዎቹ ላይ ማስፈራሪያ እና ጫና ይደርስብን ነበር ሲል ገለፀ። ተገቢ...

ለዳኞች እረፍት ሲባል የፌደራል ፍርድ ቤቶች በመስከረም ወር በከፊል ይዘጋሉ ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በመስከረም ወር 2013 ዓ.ም በከፊል ዝግ ሆነው ይቆያሉ ተባለ። ፍርድ ቤቶች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከመጋቢት 10 - እስከ ሐምሌ 10...

በኢትዮጵያ አዲስ የሆነው የወረቀት አልባ ጉምሩክ አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለሀገሪቱ የውጭ የንግድ ትስስርን በማገዝ ረገድ አስተዋጽዖው የጎላ ነው የተባለለለት የወረቀት አልባ ጉምሩክ አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተመረቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምረቃ ሥነ...

Poems