Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአ/አ ቤቶች ልማትና አስተዳደር የእርሻ መሬታቸውን ላጡ አርሶ አደሮች ኮንዶሚኒየም እያከፋፈልኩ ነው አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ብዙ ውዝግብ እያስነሳ በሚገኘው የኮንዶሚኒየም እደላ አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ ነው። በዚህ መሠረት የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ሓላፊ በልማት...
ከትናንት ምሽት በአዲስ አበባ አራት ሰዎችን በጥይት የገደለው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ሥር ዋለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከባለቤቱ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተነሳ 4 ግለሰቦችን በመሳሪያ ተኩሶ የገደለው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ።
ትናንት መስከረም 1 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30...
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 521 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፣ 10 ሰዎች ሞተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- መስከረም 2 ቀን እለታዊ የጤና ሚኒስቴር ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሆነ፤ ባለፉት 24 ሰዐታት ለ8 ሺኅ 191ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 521 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
በተመሳሳይ...
ቋንቋና አብዮት || ፕሮፍ. መስፍን ወልደማርያም
ሁለት የአብዮት መሪዎች፣ ሌኒንና ማኦ ስለቋንቋና ሰለአብዮት እየተበሳጩ ጽፈዋል፤ አብዮት ስድነትን አዝሎ ይመጣል፤ ስለዚህም አብዮተኛ ሁሉ ቋንቋ ፈጣሪና የቋንቋ ወጌሻ ይሆናል፤ አብዛኛዎቹ የቋንቋ ወጌሻዎች...
በወልቃይት ጠገዴ ዛሬ በአማራና የትግራይ የፀጥታ አካላት ዛሬ የተኩስ ልውውጥ ማካሄዳቸው ተሰማ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከማለዳ ጀምሮ በወልቃይት ጠገዴ ፣ በተለይም በአማራ እና ትግራይ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት እና የተኩስ ልውውጥ መካሄዱ ተሰማ።
ጉዳዮን አስመልክቶ ቢቢሲ የሁለቱንም የፀጥታ...
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሙሉ መግለጫ
ኣንድን የፖለቲካ ድርጅት ትክክለኛና ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ሊያደርገው የሚችለው የሚገዛበት ዴሞክራሲያዊ ህገ ደንብ፣ የጠራ የፖለቲካ ፕሮግራም፣ ግልጽ ስትራቴጂና የትግል ስልት፣ የሚመራበት የስነ ምግባር ደንብ ሲኖረውና...
አቶ እስክንድር ነጋ ላይ ዐቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር አዋጅን ተላልፈዋል በሚል ክስ መመሥረቱ ታወቀ።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከጀምሩ የእስሩ ጉዳይ አነጋጋሪ የሆነው የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፕሬዚደንት አቶ እስክንድር ነጋ ላይ ዐቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር አዋጅን ተላልፈዋል በሚል ክስ መመሥረቱ...
በሪፐብሊካን ጋርድ ወታደራዊ ትርዒት የታጀበው የወዳጅነት አደባባይ ዛሬ በይፋ ተመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ዋና መዲና የሆነችው አዲስ አበባን የማስዋብ አንዱ አካል የሆነው የሸገር ባርክ የወዳጅነት አደበባይ በዛሬው እለት በይፋ ተመርቋል።
ይህ ፓርክ ከእንጦጦ ፓርክ እስካ...
የፋይናንስ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ፕሮጀክት ድጋፍ እንዲያደርጉ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፋይናንስ ተቋማት ለ”ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ መቀረቡ ተሰማ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገበታ ለሃገር ፕሮጀክትን አስመልክቶ ከፋይናንስ ዘርፍ ባለድርሻ...






























