Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በትብብር ለመሥራት የ 7.1 ቢሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በትብብር ለመሥራት የሠባት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ዶላር ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ስምምነቱ በተከናወነበት ወቅት የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ...
2 ቢሊዮን 72 ሚሊዮን ብር የወጣበት የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት ለአንድ ሺኅ ጤና...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የፀረ ኤች. አይ. ቪ. መድኃኒቶችን ከ1 ሺኅ በላይ ለሆኑ የጤና ተቋማት ማከፋፈሉን አስታወቀ።
ኤጀንሲዉ በተገባደደው 2012 በጀት ዓመት ለ1...
ኢትዮጵያ የተማረ የሰው ኃይል እጥረት ካለባቸው የዓለም ሀገራት ዐሥረኛ ደረጃን ያዘች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዓለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የተማረ የሰው ሀይል እጥረት ያለባቸው ዐሥር ሃገራት ይፋ ተደረጉ።
የተማረ ሀይል እጥረት ካለባቸው ሃገራት፤ መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት በመቶኛ...
በእምነታቸው ምክንያት እሰከ 16 ዓመታት የታሠሩ 20 ኤርትራውያን ከእስር ተፈቱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኤርትራ መንግሥት በእምነታቸው ምክንያት ለዓመታት አስሯቸው የነበሩ ከ20 በላይ ግለሰቦችን መልቀቁ ተሰማ።
ታሳሪዎቹ አብዛኞቹ ከወንጌላውያን እና ጴንጤቆስጣል ቤተ እምነቶች እንደነበሩ የጠቆሙት የቢቢሲ የዜና...
ዶ/ር ደብረፂዮን፣ ሞንጆሪኖና አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሤ አደዋ ላይ እየተወዳደሩ ናቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሓት ከፍተኛ አመራር የሆኑ፣ በፌደራል መንግሥቱና በተወካዮች ምክር ቤት ውስጥ ጉልህ ሚና የነበራቸው እና 27 ዓመታት ሀገሪቱን በአምባገነን ሥርዓት ውስጥ የዘወራት ቡድን...
ጌታቸው ረዳ የምርጫ ፍቃድን ከአራት ኪሎ ሳንጠብቅ የትግራይ ሕዝብ የሚበጀውን እንዲመርጥ አድርገናል አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ እየተካሄደ ያለው ምርጫ ለሃገሪቱ ፌዴራሊዝም ጥንካሬ እንጂ ስጋት እንደማይሆን የህወሓት ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።
ዛሬ እየተካሄደ ስላለው ምርጫ ለቢቢሲው...
በርካታ የህወሓት አመራሮች ብልፅግናን ለመቀላቀል እንደሚፈልጉ አቶ ነቢዮ ስሁል አስታወቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያን እየመራ የሚገኘው የብልፅግና ፓርቲ፣ የትግራይ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሓላፊ አቶ ነብዩ ስሁል ሚካኤል ዛሬ በትግራይ እየተካሄደ ያለው ምርጫ ሕጋዊ አይደለም አሉ።
"ህወሓት...
ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሓላፊነቱን የለቀቅኹት በራሴ ፍላጎት ነው አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት የቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ፤ ከህገ ወጥ መሬት ወረራውና የኮንዶሚኒየም እደላው ጋር በተያያዘ ለሠሩት ሥራ...
ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የጥናትና ምርምር ኢንስቲትዮት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለበርካታ ዓመታት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራርና አባል ሆነው የቆዮት (አሁንም የሶሻል ዲሞክራሲ ፓርቲና የመድረክ አመራር ናቸው) ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሐሰተኛ የብር ኖቶች እንዳይጭበረበሩ ፖሊስ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተለይም በበዓሉ ሰሞን በሐሰተኛ የብር ኖቶች እንዳይጭበረበሩ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ።
ኅብረተሰቡ ባዕድ ነገር ተቀላቅሎባቸው ከሚሸጡ...































