Amharic Posts
Home Amharic Posts
የ #ኢትዮቴሌኮም ከፊል ድርሻ ሽያጭ ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚዘገይ ተገለጸ
መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮም ከፊል ድርሻ ለመሸጥ (privatization) የወሰነውን ውሳኔ ለመተግበር ተጨማሪ ጊዜ እንደሚወስድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳውቀዋል። ትላንት ጷግሜ 2 ቀን 2012 ዓ.ም...
በጃዋር መሐመድና በቀለ ገርባ ላይ እስከ መስከረም 8 2013 ዓ.ም ድረስ ክስ እንዲመሠረት ተወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ የዋለው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ምድብ ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በእነ ጃዋር የቅድመ ምርመራ መዝገብ ላይ የቀረበውን የዋስትና መብት ውድቅ አደረገው።
ባለፈው...
ወደ መቀለ ሊጓዙ የነበሩ ጋዜጠኞች በደህንነቶች ከአውሮፕላን ላይ እንዲወርዱ ተገደዱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከነገ ወዲያ (ረቡዕ) ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም ይካሄዳል የተባለውን የትግራይ ክልል ምርጫን ለመዘገብ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ዛሬ ረፋድ በመጓዝ ላይ የነበሩ የሃገር...
የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በአረቢኛ ሙግት እያደረገ ያለው መሐመድ አል አሩሲ ልዩ ተሸላሚ ሆነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በተለያዮ ዓለም ዐቀፍ መድረኮችና ሚዲያዎች ላይ የኢትዮጵያን ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ እልህ አስጨራሽ ክርክሮችን በማድረግ የማታወቀው መሐመድ አል አሩሲ ተሸላሚ...
በአዲስ አበባ ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ ተደረገበት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስን ሥርጭት ለመግታት ሲባል በአዲስ አበባ በወጣው የትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍና የመጫን አቅም መመሪያ ላይ ማሻሻያ መደረጉ ተነገረ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት...
በማንኛውም ሁኔታ ሕይወቱ ያለፈ ሰው አስከሬን ማስመርመር አሁንም ግዴታ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ወጥቶ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳትን ተከትሎ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ይደረጉ የነበሩ ጥንቃቄዎች ሊረሱ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩ...
የኢዜማ አመራሮች የዐይን ብሌናቸውን ከህልፈታቸው በኋላ ለመለገስ ፊርማቸውን አኖሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የታከለ ኡማ አስተዳደር በአዲስ አበባ የፈጸመውን ብሔርተኝነትን የተመረኮዘ የመሬት ወረረራና ህገ ወጥ የኮንዶሚኒየም እደላ በተጨባጭ ማስረጃ ያረጋገጠው የኢዜማ ከፍተኛ አመራሮች የዐይን ብሌናቸውን...
ኃይሌ ገብረ ሥላሤ በ500 ሚሊዮን ብር በአዳማ ያስገነባው ሪዞርት ተመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሻሸመኔና በዝዋይ የሚገኙ ሁለት ትላልቅ ሪዞርቶቹ በመንጋዎች ጥቃት ሙሉ ለሙሉ የወደመበት ስመ ገናናው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሤ በአዳማ (ናዝሬት) ያስገነባውን አዲስ ሪዞርት...
የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ መሥራች፣ ቤታቸውን ለመጠለያ የሰጡና 100 ጊዜ ቦንድ የገዙ ግለሰብ የዓመቱ በጎ...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት አምስት ወራት በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ለመግታት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የገዛ መኖሪያ ግቢያቸውን ሳይቀር በመስጠት፣ መጠለያ የሌላቸውን በመደገፍ...































