Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ድርጅታዊ ኅልውና ባገኘባቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአማራ ህዝብ እውነተኛ ድምፅ በመሆን ህዝባችንን ከኅልውና ስጋት ለመታደግ፣ አንድነቱን ለማረጋገጥና ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የተቀጣጠለውን...

ዛሬ በይቅርታ ላይ ስናፌዝ ዋልን! || በድሉ ዋቅጅራ (ዶር)

የሀገሬ ሰዎች ለይቅርታ (ለመጠየቅም፣ ለማድረግም) ንፉግ ናቸው፡፡ ‹‹ሳላውቅ ያስቀየምኳቸሁ፣...›› ብሎ ይቅርታ መጠየቅ፡፡ መጀመሪያ እስቲ አውቀን የበደልናቸውን ይቅርታ እንጠይቅ፡፡ አውቄ የበደልኩት የለም ለማለት ነው? በየአንዳንዳችን ልብ...

የሃይማኖት አባቶች ከውሸት ይቅርታ በመራቅ በእውነት ብቻ መመላለስ ይገባል ሲሉ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማቲያስ፤ የይቅርታን ትልቅነት በማስገንዘብ አዲሱን ዓመት በእውነተኛ ይቅርታ እንሻገር የሚል መልእክት አስተላለፉ። ”በዓለማችን ታሪክ ውስጥ የሰዎችን...

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪው ችግር ቢኖርበትም እያደገ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪው እያደገ እንደሆነ የባንኮች ብዛት ማሳያ ነው ተባለ። በአሁኑ ሰዐት በሃገሪቱ 18 ባንኮች ሥራ ላይ መሆናቸው የተነገረ ሲሆን፤ 5 የሚሆኑ ደግሞ...

ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ኪት ከአንድ ወር በኋላ ማምረት ትጀምራለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ኪት ከአንድ ወር በኋላ ማምረት እንደሚጀመር የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ኮሮና ቫይረስን የመመርመር...

አድማስ ዮኒቨርስቲ 850 የድኅረ ምረቃ ተማሪዎቼን ኮሮናን ተቋቁሜ አስመርቂያለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አድማስ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ካምፓሶቹ በተለያዩ የትምርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 850 የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ። የኮሮና ቫይረስ የፈጠረው ተፅዕኖ የገፅ ለገፅ ትምህርቱ እንዲቋረጥ...

የወ/ሮ አዳነች አቤቤ ይቅርታ ግልጽ አይደለም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጳጉሜን 1 የይቅርታ ቀን ነው መባሉን ተከትሎ  በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ዝግጅቶች እየተከናወነ ይገኛል። ዛሬ ማለዳ ከ12፡00 ጀምሮ የመንገድ ዳር ብረቶችንና የከተማዋ ዋና...

የትግራይ ክልል ምርጫ እንዳልተደረገ የሚቆጠርና የማይፀና መሆኑን ፌዴሬሽን ም/ቤት ወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት ህገ መንግሥቱንና የምርጫ ቦርድ ውሳኔን በሚጻረር መልኩ ከሦስት ቀናት በኋላ ሊያካሂድ ያሰበውን የትግራይ ክልል ምርጫ አስመልክቶ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ የተቀመጠው የፌዴሬሽን...

ሜቴክ የሕብረተሰቡን አመኔታ ሊያስገኝልኝ በሚችል መልኩ አደረጃጀቴን ለውጫለሁ አለ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በህወሓት መራሹ መንግሥት ከፍተኛ የሆነ ምዝበራና የሀብት ብክነት የተፈጸመበት የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቡድን አደረጃጀት በመጠቀም ራሱን በአዲስ መልክ ማደራጀቱን...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ያወጣው የፕሬስ መግለጫ

ቀን፡- 30/12/2012 አዲስ አበባ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር የፓርላማ ዘመን 5ኛ አመት 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የፌዴሬሽን ምክር...

Poems