Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ትዴት፣ ኢዜማና ህብር ኢትዮጵያ በህወሓት ላይ ጠንካራ ውሳኔ እንዲተላለፍ ጠየቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ የትግራይ ክልል ምርጫን በሚመለከት ጠንካራ ውሳኔ ሊያሳልፍ እንደሚገባ ተፎካካሪ ፓርቲዎች አሳሰቡ። የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፤ ህብር ኢትዮጵያና...

ሥድሥት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት ለኢትዮጵያ የሚደረገው ድጋፍ መቀነሱን በይፋ ተቃወሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሥድሥት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገው ድጋፍ እንዲቀነስ መደረጉን በመቃወም፤ ለአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ እና ለግምጃ ቤት ሓላፊው ስቲቭ...

ከ13 ዓመት በላይ የቆዮ 3 የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ክብረ ወሰኖች ትናንት ተወሰዱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተይዘው የነበሩ ሁለት  ክብረ ወሰኖች (የዓለም ሪከርድ)  በትናንቱ የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መሰባበራቸው ታወቀ። ትውልደ ሶማሊያዊው ሞ ፋራህ በኃይሌ ገብረ ሥላሤ ለ13...

ከስምንት መቶ በላይ ሰዎች በኮሮና የተያዙበት የጋምቤላ ክልል እለታዊ ሪፖርት ማውጣት አቆመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጋምቤላ ክልል እስካሁን 863 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው የሠባት ሰዎች ሕይወት ከማለፉ ባሻገር የቫይረሱ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ ቢስፋፋም ክልሉ ዕለታዊ ሪፖርቶችን ማቆሙ ታውቋል። ከሳምንታት...

ህወሓት በምርጫው ላይ ችግር ቢፈጠር ጠ/ሚኒስትሩና ፌዴሬሽን ም/ቤት ተጠያቂ ናቸው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በትግራይ ክልል ሊካሄድ የታሰበውን ምርጫ ለማስቆም በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሚተላለፍ ማንኛውም ውሳኔ እንደ ጦርነት አዋጅ እቆጥረዋለሁ ሲል ህወሓት መግለጫ አወጣ። የትግራይ ክልላዊ መንግሥት...

የክረምቱ ዝናብ አሁንም የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ብሔራዊ ሜትሮሎጂ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ የክረምቱ ዝናብ አሁንም የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ዳግመኛ አስጠነቀቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አየር ትንበያ ዋና ክፍል ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ...

መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ፈቃድ ተሰጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሕብረተሰቡ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ መፈቀዱ ተሰማ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚነስቴር...

ትውልድ ለሰላም የተሰኘ ሀገር ዐቀፍ ንቅናቄ ዛሬ በይፋ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ትውልድ ለሰላም የተሰኘ ሃገር 0ቀፍ ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀመረ። ዘመቻው "የኢትዮጵያ ህዝቦች ድምፅ ለሰላም" የሚል መጠሪያ እንደተሰጠውም ታውቋል። ለዘመቻው ቅስቀሳ የሚሆነው በመላ ሃገሪቱ...

ፌስ ቡክ በአሜሪካ ምርጫ የመጨረሻ ሠባት ቀናት ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች አላስተናግድም አለ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፌስ ቡክ በጎርጎሮሳውያኑ ሕዳር 3 ከሚካሄደው የአሜሪካ ምርጫ በፊት ባሉት ሠባት የመጨረሻ ቀናት ውስጥ ምንም አይነት ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎችን አላስተናግድም አለ። ይሁን እንጂ ድርጅቱ...

ከ«ፉክክር ቤት» ወደ «ዐፄ በጉልበቱ»? || በፍቃዱ ኃይሉ

  ‘ዴስቲኒ ኢትዮጵያ’ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የፖለቲካ መሪዎችን አሰባስቦ በማነጋገር ‘አራቱ ሲናሪዮዎች’ ብሎ የሰየማቸው አማራጮችን ማውጣት ችሎ ነበር። የፖለቲካ መሪዎቹ ተሰባስበው የበየኗቸው አራት ቢሆኖች...

Poems