Saturday, May 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጀርባችንን አንስጣቸው…. || ታምሩ ገዳ/ህብር ራዲዮ

ካለፈው ዘጠኝ አመት ጀምሮ በርስ በርስ ጦርነት የምትታመሰው አገራቸው ሶሪያን እኤአ አቆጣጠር መስከረም 2,2015 ሁለቱ ልጆቻቸውን አላን እና የሁለት አመት ታላቅ ወንድሙ ጋሊቢን በአሮጌ...

ልደቱ አያሌው ላይ አዲስ ክስ ሲመሠረት፣ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ በዋስ ከእስር ተፈቱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በቢሾፍቱ ከተማ የተቀሰቀሰውን ሁከትና ብጥብጥ በማስተባበርና በገንዘብ በመርዳት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚገኙት የአቶ ልደቱ አያሌው ጉዳያቸው በሚታይበት...

በምስራቅ ጎጃም በደረሰ የመሬት መንሸራተት በርካታ መኖሪያ ቤቶች ደብዛቸው ጠፋ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምስራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ በሠባት ቀበሌዎች ያልተጠበቀ የመሬት መንሸራተት መድረሱ ተሰማ። ተከሰተ በተባለው የመሬት መንሸራተት 135 ቤቶች ሲፈርሱ 336 አባወራዎች፣ በቤተሰብ ደረጃ ...

60 ሺኅ ብር ጉቦ ሲቀበል በተያዘው የመንግሥት ሥራ ሓላፊ ላይ ምርመራ መጀመሩን ፖሊስ አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- 60 ሺኅ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ በተያዘ የሥራ ሓላፊ ላይ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ...

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ወጤት በ3 ሰዐት ውስጥ በስልክ የጽሑፍ መልዕክት ማሳወቅ ተጀመረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ የነጻ ውጤት ለተመርማሪዎች በእጅ ስልካቸው አማካይነት በጽሑፍ መልዕክት እንዲደርሳቸው የሚያስችል ሥራ ተጀመረ። የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩ፣ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ...

መንግሥት ሳዑዲ ዓረቢያ በአስከፊ ሁኔታ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያን ጳጉሜ 3 መመለስ እጀምራለሁ አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በተደጋጋሚ በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸው ከተገለጸው በሳዑዲ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊ ስደተኞች መካከል 2 ሺዎቹን የመመለስ ሥራ ከአምስት ቀናት በኋላ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

በደቡብ ኦሞ 19 ደሴቶች ይኖሩ የነበሩ 43 ሺኅ ሰዎች በጎርፍ አደጋ መኖሪያቸውን ለቀቁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ምክንያት እስከ ዛሬ ድረስ 43 ሺኅ 670 ሰዎች ከቀዬአቸው እንደተፈናቀሉ ተሰማ። የደቡብ ክልል ኀብረተሰብ ጤና...

እስክንድር ነጋን በተመለከተ ባልደራስ አካልን ነፃ የማውጣት ክስ ሊመሠርት ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስር ላይ የሚገኘው የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፕሬዘዳንት አቶ እስክንድር ነጋን በተመለከተ አካልን ነፃ የማውጣት ክስ ሊመሰረት መሆኑን የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ አቶ...

ፌደሬሽን ምክር ቤት ለቅዳሜ ነሐሴ 30 አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱ ታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለጊዜው የስብሰባው አጀንዳ ምን እንደሆነ ግን ምክር ቤቱ ባይገለጽም፤ ምክር ቤቱ በፌቡክ ገጽ ካሰራጨው ጥሪ ግን ቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚደረግ ይፋ አድርጓል። ለፌዴሬሽን...

የኮሮና ሕክምና በሚሰጡ ሆስፒታሎ ውስጥ ያሉ ሠራተኞች ክፍያ ከተፈጸመላቸው 3 ወር መቆጠሩን ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ሕክምና በሚሰጥባቸው ሆስፒታሎችና በለይቶ ማቆያ ጣቢያዎች ውስጥ የሚያገለግሉ ሠራተኞች ከክፍያ ጋር በተያያዘ በመንግሥት የተገባላቸው ቃል እንዳልተፈጸመ ተናገሩ። እነዚህ...

Poems