Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሙዚቃ ባለሙያዎች ኑሮ ላይ ችግር ማስከተሉን የሙዚቀኞች ማኅበር ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በከፍተኛ ሥርጭት ላይ የሚገኘው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሙዚቃ ባለሙያዎች ኑሮ ላይ ችግር ማስከተሉን የሙዚቃ ዘርፍ ባለሙያዎች ማኅበር አስታወቀ።
ወደ ሀገራችን ከገባ ስድስት ወራት...
በያዝነው ሳምንት 400 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገር ቤት መመለሳቸውን በቤይሩት የሚገኘው ቆንስላ ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዚህ ሳምንት 400 ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገር ቤት መመለሳቸውን በቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ጽሕፈት አስታወቀ።
በሳምንቱ ወደ አገራቸው ከተመለሱት መካከል በእስር ቤት የነበሩ 18...
ጀግኖችን ማስታወስ ጀግንነት ነው!! || ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን
በኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች ታሪክ፤ ወደር የሌለው የጀግና ሜዳሊያ ከተሸለሙት ሁለት ጀግኖች አንዱ ናቸው፦ ብርጋዴር ጀኔራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም። ሌላኛው ወደር የሌለው ዋናውን የኢትዮጵያ ጀግና ሜዳሊያ...
በእነ ጃዋር መሐመድ ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክሮች ዛሬ መሰማት ጀመሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አቀረበ።
15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች ማዘጋጀቱን የገለፀው ዐቃቤ ህግ ፤...
ፓልም የምግብ ዘይት በቀጣዮ ዓመት ኢትዮጵያ ውስጥ መመረት ይጀምራል መባሉ እያነጋገረ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህወሓት መራሹ መንግሥት በገፍ ወደ ኢትዮጵያ ሲያስገባው የነበረውየፓልም የምግብ ዘይት ከቀጣይ ዓመት ጅምሮ በሃገር ውስጥ ሊመረት መሆኑ ተሰማ።
መንግስት ከውጪ የሚያስመጣው የፓልም የምግብ...
ዛሬ ምሳ ሰዐት ላይ ሲ ኤም ሲ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 12 ሚሊዮን ብር...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲ ኤም ሲ በደረሰ የእሳት አደጋ 12 ሚሊዮን 856 ሺ...
አሜሪካ ገንዘቡን ማገዷ በዲፕሎማሲም፣ በሞራልም አግባብነት የለውም ሲሉ ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሜሪካ በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቷ አማካይነት ከገንዘብ ጋር ተያይዞ የገለጸችው ጉዳይ በሞራልም፣ በዲፕሎማሲም አግባብነት የሌለው መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም...
በአፋር ክልል በጎርፉ ምክንያት 120 ሺኅ ሰዎች ለኮሮና አስጊ በሆነ መጠለያ ውስጥ ናቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአፋር ክልል በሚገኙ 14 ወረዳዎች ውስጥ ከ120 ሺኅ በላይ ሰዎች በጎርፉ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸዋል ተባለ።
የክልሉ የአደጋ መከላከል ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ እና ምላሽ ኃላፊ...
ፖሊሶች በህግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎችንና ኅብረተሰቡን ከኮሮና ቫይረስ መጠበቅ አለባቸው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በማረሚያ ቤትና በመደበኛ ስምሪት ላይ የሚገኙ ፖሊሶች ራሳቸውን ፣ እንዲሁም በህግ ጥላ ስር ያሉ ዜጎችንና ኅብረተሰቡን ከኮሮና ቫይረስ መጠበቅ አለባቸው ተባለ።
ሕግ የሚያስከብሩ...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዘር ማጥፋት መከላከያ ተቋም ተመሠረተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዘር ማጥፋት መከላከያ ተቋም መቋቋሙ ታወቀ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮችን በሃይማኖታቸው፣ በዘራቸውና በማንነታቸው ለይቶ ለማጥፋት እየተፈጸመ...































