Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በባሌ ዞን በተመረዘ የጉድጓድ ውሃ ሰዎችና እንስሳት ለከፋ ጉዳት ተዳረጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በምስራቅ ባሌ ዞን የተመረዘ ውሃ የጠጡ ከ100 በላይ ፍየሎች ሲሞቱ ስምንት ሰዎች ደግሞ ታመው ሕክምና እርዳታ ማግኘታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በዞኑ ራይቱ ወረዳ...

በአ/አ የሚገኙ የግል ት/ቤቶች ምንም ዓይነት ተጨማሪ ክፍያ እንዳያስከፍሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስጠነቀቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በግል ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች የምዝገባ እና የትምህርት ክፍያ ላይ ምንም ዓይነት ተጨማሪ ክፍያ እንደማይደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶቹ ምንም...

የገርጂ የቤት ልማት ፕሮጀክት ሲጀምር ከቦታው የሚነሱ ነዋሪዎች የሉም ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፈው ሳምንት ይፋ የተደረገው የገርጂ የቤት ልማት ፕሮጀክት በጳጉሜ ወር (ቀጣዮ ሳምንት) እንደሚጀምር ተረጋገጠ። ከ28 ዓመት በኋላ ዳግም ሥራ የጀመረው የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን...

ግሎባል ኢንሹራንስ በሸሪዓ ህግ ከወለድ ነፃ መድህን ሽፋን በመስጠት ቀዳሚ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ግሎባል ኢንሺራንስ ኩባንያ የሸሪዓ ህግጋትን የተከተለ “ታካፉል” የተባለ ከወለድ ነፃ የመድህን ሽፋን አገልግሎት መክፈቱ ተሰማ አዲሱ አገልግሎት በሁሉም ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች የሚሰጥ ሲሆን፣...

የዎላይታ ዞን አመራሮች ክስ እንዲቋረጥ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ሊቀርብ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በዎላይታ ዞን የተፈጠረውን አለመረጋጋት በተመለከተ ከአካባቢው ኅብረተሰብ ለመነጋገር ያቀኑ የዞኑ ተወላጆች ሀሳባቸው ሳይሳካላቸው መመለሳቸው ተሰማ። ከአካባቢው ህዝብ ጋር ለመመምከር ከደቡብ ክልልና ከፌደራል ከፍተኛ...

ከሳዑዲ የመጣ ኢትዮጵያዊ ሠባት ስናይፐር ይዞ ሲገባ ቦሌ ኤርፖርት ተየዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት በህገ ወጥ መንገድ በቀጥታ ሊገባ የነበረ ሠባት ስናይፐር ወደ ሃገር ሊገባ ሲል መያዙ ተሰማ። ስናይፐሩ የተያዘው በተበታተነ መልኩ በቦርሳዎች...

የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ ማደጉ ይፋ ሆነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም  ለዘጠኝ ዓመት ሲጠይቀውና ሲከራከርበት የቆየው የሽግግር ጥያቄ ምላሽ አግኝቶ ተቋሙ ወደ ባንክ ማደጉ ታወቀ። የተቋሙ  ዋና ስራ አስፈፃሚ መኮንን ...

ተጨማሪ 1 ሺኅ 173 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፣ 19 ሰዎች ለሞት ተዳረጉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት በተደረገ 18 ሺኅ 160 የላብራቶሪ ምርመራ 1ሺኅ 173 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር አስታወቀ። በሌላ በኩል ባለፋት 24 ሰዐታት የ19...

በጋምቤላ ነዋሪዎች በአንበሳ እየተበሉ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ ባለፉት 12 ወራት ብቻ የአንበሳ ቡድን 5 ሰዎችን መብላቱን እና በአንድ ሰው ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት ማድረሱ ተነገረ። የወረዳው...

በመስከረም ወር የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመጪው መስከረም ወር በኢትዮጵያ  የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑ ተሰማ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሚቀጥለው መስከረም ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ...

Poems