Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኦሮሚያ ክልል የበሽተኛ ግመል ሥጋ የበሉ 110 ጎረቤታሞች ለከፍተኛ ሕመም ተጋለጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦሮሚያ በቦረና ዞንክልል የታመመ ግመል አርደው ስጋውን ተካፋፍለው የበሉ 110 ጎረቤታሞች ሰዎች መታመማቸው ተሰማ። ባለፈው ሳምንት መገባደጃ የታመመ ግመል ስጋ ተመግበው ሕመም ያጋጠማቸው...

ኢዜማ የመሬት ወረራና ኮንዶሚኒየም ዕደላውን አስመልክቶ የወንጀል ይጣራልኝ አቤቱታ አቀረበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) የአዲስ አበባ የመሬት ወረራና የኮንዶሚኒየም እደላ ህገ-ወጥነትን ተከትዬ ባደረኩት ጥናት መሰረት የወንጀል ይጣራልኝ አቤቱታ አቅርቤያሁ ማለቱ...

ታከለ ኡማ 20 ሺኅ ኮንዶሚኒየሞችን ለአርሶ አደሮች ነው ያከፋፈልኩት ሲሉ አስተባበሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሥልጣን ዘመናቸው የፈጸሙት የዘር ትስስር ተግባር ትናንት በኢዜማ ገሀድ የወጣባቸው የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ማስተባበያ ሰጡ። የአሁኑ የማዕድን ሚኒስተቴር ሚኒስትር...

የአዋሽ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ አገልግሎት መስጠት አቋረጠ፣ አዋሽ 2 ደግሞ በእንቦጭ ምክንያት ተዘጋ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዋሽ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ የጎርፍ መጥለቅለቅ ማጋጠሙን ተከትሎ ከቅዳሜ ነሐሴ 23፣2012 ጀምሮ ጣቢያው ለጊዜው አገልግሎት ማቋረጡ ተሰማ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፤...

አሜሪካ 130 ሚሊዮን ዶላር ያገደችው ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ ነው ተባለ

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሜሪካ ቀደም ሲል ለኢትዮጵያ ልትሰጥ አቅዳው የነበረው የገንዘብ ድጋፍ እንዳይሰጥ የተደረገው በጊዜያዊነት መሆኑን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አቶ ፍጹም አረጋ ገለጹ። አምባሳደር ፍጹም...

በሀሰተኛ መረጃ ሀገር ማፍረስ ይቻል ይሆናል እንጂ ሀገር አይገነባም -የፖለቲካ ትርፍም የለውም!! || ኢንጂነር...

ለዚህ ምላሽ ለመስጠት ተገቢው ቦታ ላይ ባልገኝም ከዚህ የመጓተት ፖለቲካ አስተሳሰብ መውጣት አለመቻል ግን ትልቅ ህመም እንደሆነ ይሰማኛል። የመሬት ወረራን በተመለከተ ከመጀመሪያዋ ቀን ጀምሮ እስከ...

የብልጽግና ፓርቲና የዶር. ዓቢይ አዲስ ዓለም || ፕሮፍ. መስፍን ወልደ ማርያም

ነሐሴ 2012 እአአ ዛሬ 8/31/2020 ከሌሊቱ በኢት. ሰዓት አምስት ሆነ፤ እንቅልፍ አሻፈረኝ ስላለ የሚያስቸግረኝን ከውስጤ ላውጣው፡፡ ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈጸመውን የመሬትና የቤት ዝርፊያ በማስረጃ የተደገፈ...

የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች ኮንዶሚኒየም እየታደላቸው መሆኑ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች በድጋሚ በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እየታደላቸው መሆኑን ኢዜማ በማስረጃ ማረጋገጡን ገለጸ። ከአሁን ቀደም በአዲስ አበባ እና በአዲስ አበባ...

የመሬት ወረራውና የኮንዶሚኒየም ዕደላው ላይ የመንግሥት ባለሥልጣናት እጅ ነበረበት ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢዜማ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሰጠው መግለጫና በተለያዮ  መንገዶች፣ የመረጃ ማሰባሰቢያ ዜዴዎች አማካይነት አገኘሁት ባለው ተጨባጭ ውጤት መሠረት ታይቶ በማይታወቅ መጠንና ስፋት ግልፅ...

በአሰሪዎቻቸው ጥቃት የደረሰባቸውና መጠለያ ያጡ 165 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ተመለሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቤይሩት ሊባኖስ በአሰሪዎች በደልና የመብት ጥሰቶች፣ የአካልና የስነ-ልቦና ጉዳት የደረሰባቸው፣ መጠለያና ምግብ አጥተው የነበሩ 165 ኢትዮጵያውያን ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸው ታወቀ። ሊባኖስ የሚገኘው ቆንስላ...

Poems