Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ሞፈሪያት ካሚል ባለመፈረማቸው ኢዜማ በራስ ሆቴል ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ተከለከለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ እየተደረገ ነው ያለውን የመሬት ወረራና ህገ-ወጥ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እደላ በተመለከተ ሊሰጠው የነበረው ጋዜጣዊ...

የልደቱ አያሌውን መዝገብ ችሎቱ አያስከስስም በሚል ቢዘጋውም ከእስር አልተፈቱም

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቢሾፍቱ ከተማ ሽብር  በማስተባበርና በመደገፍ ተጠርጥረው ተይዘው የቆዩት የአቶ ልደቱ አያሌውን ጉዳይ ሲመለከት የነበረው ፍርድ ቤት የቀረበባቸው ጉዳይ አያስከስስም በሚል መዝገቡን መዝጋቱን...

የህዳሴው ግድብ ድርድር ተስፋ ሰጪ ውጤት ታየበት ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ግንባታ ዙሪያ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ሲካሄድ በነበረው ድርድር ላይ የተወሰነ ውጤት ታይቷል ተባለ። የኢትዮጵያ ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር...

የፌደራል ፖሊስ በአዲስ የተካው የደንብ ልብስ በይፋ ተመረቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲሱን የፌዴራል ፖሊስ የደንብ ልብስ ዛሬ በይፋ አስተዋወቀ። የፀጥታ ተቋሙ የደንብ ልብሱን በአዲስ መቀየር ያስፈለገበት ምክንያት ልብሱ ለረጅም ዓመታት አገልግሎት...

አዳነች አቤቤ ለመኖሪያ ቤት ችግር አዲስ ፕላን አቅርበዋል፤ የኢዜማ መግለጫ ነገ ይሰጣል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የ20/80 እና 40/60 ተመዝጋቢ ሆነው ቤት ያልደረሳቸው ነዋሪዎች በማኅበር ተደራጅተው የጋራ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ አማራጭ...

የተቋረጡ የስፖርት ውድድሮችን ለመጀመር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጡ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን መልሶ ለማስጀመር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጅቷል ተባለ። በሀገሪቱ የወረርሽኙ ስጋት ባለበት ሁኔታ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች መልሰው እንዲጀመሩ ለማድረግ...

በሦስት ወር የተገነባው የአ/አ የኮቪድ 19 ፊልድ ሆስፒታል ጳጉሜ 5 ሥራ ይጀምራል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የተገነባው የኮቪድ-19 ፊልድ ሆስፒታል ጳጉሜን 5 ሥራ ይጀምራል ተባለ። በኢትዮጵያ በተለይም...

የመስቀል አደባባይ ግንባታን ለደመራ በዓል ለማድረስ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከ25 ቀናት በኋላ የሚከበረው የመስቀል በዓል የደመራ ሥነ ሥርዓት የሚከናወንበት ታሪካዊው መስቀል አደባባይ ዓለም ዐቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ገንብቶ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው...

ለግል ኩባንያዎች በዱቤ ነዳጅ የመስጠት አሠራር በኢትዮጵያ ሊቆም ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለግል ኩባንያዎች በዱቤ የሚያቀርበውን የነዳጅ አቅርቦት ለማስቀረት እየሠራሁ ነው አለ። ከእንግዲህ በኋላ የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች የሚፈልጉትን ያህል ነዳጅ ክፍያውን...

ፖሊስ ኢዜማን መግለጫ የከለከልኩት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መስፈርት ባለማማሟላቱ ነው አለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ኢዜማ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደውን የመሬት ወረራ አስመልክቶ ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ የተከለከለው ያልተሟላ መስፈርት በመኖሩ ነው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ...

Poems