Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ህወሓት የኮበለለብኝ የልዮ ኃይል አባል የለም ሲል የ60ዎቹን ታጣቂዎች ጉዳይ አስተባበለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ቁጥራቸው 60 የሚደርሱ የታጠቁ የትግራይ የልዩ ኃይል አባላት ወደ አማራ ክልል መግባታቸውን የአማራ ክልል ቢገልጽም፤ የትግራይ ክልል በበኩሉ ወሬው ከእውነት የራቀ ነው...

ማክስ 737 አውሮፕላኖችን ለመሞከር የአውሮፓ ኅብረት አቪየሽን ኤጀንሲ የጊዜ ሰሌዳ አወጣ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእክል ምክንያት ከሥራ ውጭ ሆነው የቆዮት የቦይንግ ማክስ 737 አውሮፕላኖች በድጋሚ የሚሞከሩበት የጊዜ ሰሌዳን የአውሮፓ ኅብረት አቪየሽን ኤጀንሲ ማውጣቱ ተነገረ። የአውሮፓ ኅብረት የአቪየሽን...

ዛሬ ተጨማሪ 1ሺኅ 186 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 20 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ባለፉት 24 ሰዐታት ውስጥ ለ18 ሺኅ 060 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺኅ 186 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ይህን ተከትሎ በአጠቃላይ...

ቻይና ለሦስተኛ ጊዜ የኮሮና መከላከያ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ አበረከተች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቻይና መንግሥት ለ3ኛ ዙር የኮሮና መከላከያ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ለኢትዮጵያ መለገሱ ተሰምቷል። አሁን ላይ በተደረገው ድጋፍ 500 ሺኅ ሰርጂካል የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 767 አውሮፕላኑ ክንፍ ላይ የምህንድስና ማሻሻያ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ክንፍ ላይ የምህንድስና ማሻሻያ ማድረጉ ዛሬ ይፋ ተደረገ። የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎች በአፍሪካ አቪየሽን ታሪክ የመጀመሪያ ሊባል የሚችል  /winglet modification/...

የአ/አ ከተማ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ዛሬ በይፋ መሠረተ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አዲስ ከንቲባ የተሾመለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላም ምክር ቤት ዛሬ በይፋ መመስረቱን አስታወቀ። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የሁሉም ክፍለ...

25 ሺኅ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሰሞኑን ወደ ሀገር ቤት ሊመለሱ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ከ25 ሺኅ በላይ ኢትዮጵያዊያን በቅርቡ ከሳዑዲ ዓረቢያና ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ ይደረጋል ተባለ። በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አብዱልአዚዝ አህመድ ሕጋዊ...

184 ባለሥልጣናት ሀብታቸውን ባለማስመዝገባቸው ክስ እንዲመሰርትባቸው ስማቸው ለፖሊስ ተላለፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሀብት መጠናቸውን አናስመዘግብም ያሉ የበርካታ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ስም ዝርዝር ለፌደራል ፖሊስ ተላልፎ መሰጠቱ ተሰማ። በሀገሪቱ የሚገኙ ባለሥልጣናትና ከፍተኛ አመራሮች ያካበቱትን የሀብት መጠን እንዲያሳውቁ...

በትግራይ ክልል 2.6 ሚሊዮን ሕዝብ ለመራጭነት ተመዘገበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ክልል የምርጫ ኮሚሽን ለሥድስተኛው የክልሉ ምርጫ 2.6 ሚሊዮን ሕዝብ መመዝገቡን አስታወቀ። በክልሉ የሚካሄደው መደበኛው የመራጮች ምዝገባ ዛሬ የሚጠናቀቅ ቢሆንም፤ በተለያየ ምክንያት መመዝገብ...

በፀጥታ ሀይሎች የሚወሰዱ የሀይል እርምጃዎች ከፍተኛ ጥንቃቄን ይሻሉ! || ኢሰመጉ

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ በፀጥታ ሀይሎች የሚወሰዱ የሀይል እርምጃዎች ከፍተኛ ጥንቃቄን ይሻሉ! ነሀሴ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ዜጎች ተቃውሟቸውን በሰላማዊ መንገድ የማቅረብ ሕገ-መንግሥታዊ መብት ያላቸው ሲሆን፣ መንግሥት ደግሞ ይህን...

Poems