Sunday, May 10, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን የተሰጠ መግለጫ

የሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ እና ግድያውን ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ ዞኖች ተቀነባብረው በተፈጸሙ ጥቃቶች የተጎዱ ኦርቶዶክሳውያንን መርዳትንና መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...

የገመናና መለከት ተከታታይ ድራማዎች ደረሲ የአድነው ወንድራድ (አዶኒስ) ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በበርካታ የቴሌቪዥንና የራዲዮ ተከታታይ ድራማ ድርሰቶቹ የሚታወቀው አድነው ወንድራድ (አዶኒስ) ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ፅባኦት ካቴድራል (ሥላሴ) ቤተክርስቲያን ተፈጸመ። ተርጓሚ፣ የመድረክ ቲያትሮችና ተከታታይ...

በለንደን መንጋዎች የፈጸሙትን አስነዋሪ ድርጊት አስመልክቶ መንግስት ቅሬታውን ገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ለንደን ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጽንፈኛ ፖለቲካ አራማጆች የተፈጸመውን ወንጀል አስመልክቶ መንግሥት አዲስ አበባ ውስጥ...

67 ምዕመናን በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዛሬ ይፋ አደረገች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የኦሮሚኛ ሙዚቃ አቀንቃኙ ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተለያዩ ኦሮሚያ አካባቢዎች በክርስቲያኖች ላይ ደርሷል የተባለ ግፍና በደል አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፓትሪያሪክ ጽ/ቤት...

ሀጫሉ ሲገደል አብራው የነበረችው ላምሮት ከማል ላይ ዐቃቤ ህግ ክስ እንዲመሰርት ተፈቀደለት

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሀጫሉ ሁንዴሳ በተገደለበት ምሽት በገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ አብራው የነበረችው ላምሮት ከማል ላይ ዐቃቤ ህግ በ15 ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ፍርድ ቤቱ አዘዘ። ጉዳዩን...

ሱዳን የአባይን ግድብ ለማጥቃት የሚነሳ ኃይል ካለ ከኢትዮጵያ ጋር እንደምትቆም ገለጸች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአባይን ግድብ ለማጥቃት የሚነሳ ማንኛውም ኃይል ካለ ለመመከት አብረን እንቆማለን ሲሉ በሱዳን የ4ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሁስማን ጁማ ተናገሩ። ኢትዮጵያውያን...

ኢትዮ ቴሌኮም በኢንተርኔት ጥቅል አገሌግሎት ላይ 35 በመቶ ቅናሽ አደረገ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በኢትዮጵያ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ሆነው ከፍተኛ ትርፍ ከሚያጋብሱት ተቋማት መካከል አንዱ የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም የዋጋ ማሻሻያዎችን አደረገ። በዚህ መሠረት ኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 75 ሠራተኞቹን ከሥራ አባረረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ግዙፉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከመጥፎ ምግባር ጋር በተያያዘ 75 ሠራተኞችን ማሰናበቱ ተሰማ። ተቋሙ በብልሹ አሠራር ተሳትፈዋል፣ እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የሥነ-ምግባር ችግር ታይቶባቸዋል...

የኮምፒውተር ተህዋስ የተገጠመላቸው የቻይና ስልኮች አፍሪካ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ መሸጣቸው ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  53 ሺኅ ይህ ተህዋስ (ማልዌር) የተገጠመላቸው ቴክኖ ማርክ ያላቸው ቻይና ስሪት ስልኮች ኢትዮጵያ፣ ካሜሩን፣ ግብፅ፣ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ ውስጥ መሸጣቸውን...

የኮሮና ውጤት ባለመድረሱ በነጃዋር ላይ ሊሰማ የነበረው ምስክርነት ለአርብ ተቀጠረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዛሬ ይጠበቅ የነበረው የአቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ ስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ ምስክር የመስማት ሂደት ወደ ሌላ ቀጠሮ ተቀየረ። ከላይ የተጠቀሱትን ተከሳሾች ጨምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች...

Poems